Page 1 of 1

ወያኔን ከአሸባሪነት ጥቁር መዝገብ መፋቁ፤ አሸባሪነቱን ይሰርዘዋል? [ይበልጥ የተሻለውን ይምረጡ]

Posted: 22 Mar 2023, 13:33
by Abere
ሀ) አይሰርዘውም፤ ህዝብ አሸባሪ መሆኑን በልቡ ባህር መዝገብ ይዞታል።

ለ) አይሰርዘውም፤ አሜሪካ እራሷ በአሸባሪ ዝርዝር ቋት እንደያዘችው አለ።

ሐ) ፓርላማ ዛሬ ሰረዘው አልሰረዘው ትርጉም የለውም። ቀድሞ ነው የተሰረዘው ወያኔዎች አዲስ አበባ መቀሌ ሲመላለሱ።

መ) ወያኔ ካለቀ በኋላ ለቁሞ አልቃሾች ማስተዛዘኛ ካልሆን ፓለቲካዊ ይሁን ህዝባዊ እርባና የለውም። ትርጉም አልባ እና ጊዜ ማባከኛ ነው።

ሠ) ከትግራይ ህዝብ ፍላግት ተጻጻሪ ነው። የትግራይ ህዝብ በተለይም የጦር አካል ጉዳተኞች ወያኔ ለፍርድ እንድቀርብ እንጅ ምህረት እንድያገኝ አይፈልግም

ረ) በፓርላማው እጅ አውጥተው የሽብርተኝነት (ባይረባም እንኳን ) እንድሰረዝ ያደረጉ ወንጀሉን በእራሳቸው ላይ አድርገዋል።

Re: ወያኔን ከአሸባሪነት ጥቁር መዝገብ መፋቁ፤ አሸባሪነቱን ይሰርዘዋል? [ይበልጥ የተሻለውን ይምረጡ]

Posted: 22 Mar 2023, 14:21
by Abere
በዚህ ጉዳይ ላይ እነ ማን እና ስንት የአማራ እና አፋር ክልል ተወካዮች እጅ አውጥተው ይሰረዝ አሉ የሚለውን ማወቅ ያጓጓል። እንድሁ ለነገሩ ነው እንጅ ወያኔ አሸባሪ መሆኑን የሚሰርዝ ምንም አይነት ምድራዊ ሀይል የለም። ትናንትም፤ ዛሬም፤ ነገም ያው አሸባሪ ነው።

Re: ወያኔን ከአሸባሪነት ጥቁር መዝገብ መፋቁ፤ አሸባሪነቱን ይሰርዘዋል? [ይበልጥ የተሻለውን ይምረጡ]

Posted: 22 Mar 2023, 17:00
by Abere

ረ) በፓርላማው እጅ አውጥተው የሽብርተኝነት (ባይረባም እንኳን ) እንድሰረዝ ያደረጉ ወንጀሉን በእራሳቸው ላይ አድርገዋል።

23 % አስተያየት ሰጭዎች ይህን መርጠዋል። ግን ከአማራ ክልል እነ ማን ናቸው? ድምጻቸው ምንም ውጤት ባይኖረውም በወያኔ ምትክ ገመድ ውስጥ አንገታቸውን ያጠለቁ ናቸው።

Re: ወያኔን ከአሸባሪነት ጥቁር መዝገብ መፋቁ፤ አሸባሪነቱን ይሰርዘዋል? [ይበልጥ የተሻለውን ይምረጡ]

Posted: 23 Mar 2023, 09:51
by Abere
እስከ አሁን በተሰጠው አስተያዬት 53 % ሀ) አይሰርዘውም፤ ህዝብ አሸባሪ መሆኑን በልቡ ባህር መዝገብ ይዞታል። ይህ ማለት የህዝብ ዋስትና የለውም እንደ ማለት ይቆጠራል።