ዘመነ ትህነግ\ ኦነግ ፥ አንድ የገጠር ሰው በ ሶስት የከተማ ሰው ይመነዘራል! ትህነግ ወደ ምክርቤት አዲስ አበቤ ወደ ስደት
Posted: 22 Mar 2023, 12:51
ትህነግ ያነበረውና ኦነግ የሙጥኝ ብሎ የሚያራምደው ህግ-አራዊት፣ የዜጎችን ፥ መሰልጠን የሚኮንን፥ ከተሜነትን፥ በወንጀል የሚፈርጅ፥ ሃገር መውደድን ሃጢያት አድርጎ የሚበይን፥ ከኢትዮጵያዊነት የተጣላ ስርዐት ነው። ይህ ስርዐት በጊዜ ካልፈረሰ፥ በሂደት ሃገርም ይፈርሳል፥ ህዝብም ይጫረሳል።