በትግራይ የጦር አካል ጉዳተኞች ህዝብ ለዚህ ክፉ ሁኔታ የዳረጋቸውን የወያኔ ባንድራ (የጅብ ባንድራ) ይዘው ሰልፍ ወጡ?
Posted: 22 Mar 2023, 12:32
በትግራይ የጦር አካል ጉዳተኞች ህዝብ ለዚህ ክፉ ሁኔታ የዳረጋቸውን የወያኔ ባንድራ (የጅብ ባንድራ) ይዘው ሰልፍ ወጡ? በመሰረቱ እነ አሉላ ሰለሞን፤ እስታሊን፤ ወዘተ የትገቡ አሁን? ለምን ለመሳርያ መግዣ የሰብሰቡትን ገንዘብ አሁን አይልኩላቸውም?