Page 1 of 1

ለሸገር ከተማ እድገትተብሎ አዲስ አበባ ላይ የውሃ ታሪፊ ከ 90 ሳንቲም 57 ብር በሜኩ ገብቷል!

Posted: 21 Mar 2023, 23:59
by Jirta
ያለምንም ታሪፍ ቀረፅ የወሮሞ ገበሬ የምርት ማራገፊያየሆነቺው አዲስ አበባ ውሃ ከወሮሞ ምድር ይመጣል ተብሎ ውሃ በውስኪ ዊጋ እንዲሸጥ ብልፅግናው ኦህዴድ ወስኗል:: በዚህ ወርም ተግባራዊ ሆኗል::
በወር 50 ብር ስንከፍል የነብርን አሁን ከ 600 እስከ 700 ደርሷል::
ህዝብ ሆይ ውጣ!