Page 1 of 1

ሀብታሙ አያሌው የሚገርም ትንታኔ 1ኛ) ወያኔ ከሽበርተኝነት እኮ ተነስቶ አልቋል - ምን አድስ ነገር ነው? 2ኛ) ስቴት ድፓርትመንት ጦር ወንጀለኞች ስም ጠራ - ከወረቀት አያልፍም።ይለናል።

Posted: 21 Mar 2023, 20:08
by Abere
ሀብታሙ አያሌው የሚገርም ትንታኔ ነው ያቀረበው። 1ኛ) ወያኔ ከሽበርተኝነት እኮ ተነስቶ አልቋል - ምን አድስ ነገር ነው? 2ኛ) ስቴት ድፓርትመንት የሰሜኑን ጦርነት ወንጀለኞች ስም ጠራ - ከወረቀት ቀለብ አያልፍም።

Re: ሀብታሙ አያሌው የሚገርም ትንታኔ 1ኛ) ወያኔ ከሽበርተኝነት እኮ ተነስቶ አልቋል - ምን አድስ ነገር ነው? 2ኛ) ስቴት ድፓርትመንት ጦር ወንጀለኞች ስም ጠራ - ከወረቀት አያልፍም።ይ

Posted: 21 Mar 2023, 21:58
by Axumezana
የህግ፥ባለሙያው፥ሀብታሙ፥ ጽንፈኝነቱ፥ ናላውን፥ እያዞረው፥ ሁለት፥ ዛፍ፥በአንድ፥ ጊዜ፥ መውጣት፥ ይሞክራል። የወያነን፥የአሸባሪነት፥ ፍረጃ፥፥ ማን፥ እንድሚያነሳው፥ ጠፍቶት፥ አይደለም፥ የሰላሙን፥ ውል፥ ከሚቃወሙት፥ አንዱ፥ በመሆኑ፥እንጂ፤
ከዚህ፥ በፊት፥በናይሬቢ፥ የብርሃኑ፥ ጅላንና፥ የታደሰ፥ወረደን፥መተቃቀፍ፥ ካየ፥ በኻላ፥ ቅናት፥ ንዴትና፥ ክፋት፥ አንገብግቦት፥ " እንዲህ፥ እማ፥ ከተቃቀፉ፥ .......እኞም፤ " እያለ፥ ማነቱን፥ ሲገልፅ፥ የሰላም፥ ሰባኪ፥ ነኝ፥የትግርይን፥ ጦርነት፥ አልደግፍም፥ እያለ፥ ሲሰብከን፥ የነበረው፥ሁሉ፥ ውሽት፥ መሆኑን፥ አሳይቶናል፤

ሁለት፥ እግር፥ አለኝ፥ ብሎ፥ ሁለት፥ ዛፍ፥ መውጣት፥ አይቻልም፥

Re: ሀብታሙ አያሌው የሚገርም ትንታኔ 1ኛ) ወያኔ ከሽበርተኝነት እኮ ተነስቶ አልቋል - ምን አድስ ነገር ነው? 2ኛ) ስቴት ድፓርትመንት ጦር ወንጀለኞች ስም ጠራ - ከወረቀት አያልፍም።ይ

Posted: 21 Mar 2023, 22:34
by sun
Abere wrote:
21 Mar 2023, 20:08
ሀብታሙ አያሌው የሚገርም ትንታኔ ነው ያቀረበው። 1ኛ) ወያኔ ከሽበርተኝነት እኮ ተነስቶ አልቋል - ምን አድስ ነገር ነው? 2ኛ) ስቴት ድፓርትመንት የሰሜኑን ጦርነት ወንጀለኞች ስም ጠራ - ከወረቀት ቀለብ አያልፍም።