Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

ኤርትራዊ አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ ይላል፡ Addis Daily

Post by Dawi » 21 Mar 2023, 20:06

USAIDን አነጋግሪያለሁ (I am excited he said.......Not to sale Teff to Ethiopia but, to send it as "food aid" through USAID.

Sending the "super food" Teff as food aid to Ethiopia! የቀረን ይሄው ነው! ቡናስ አለ? :P

Digital Weyane
Member+
Posts: 9612
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኤርትራዊ አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ ይላል፡ Addis Daily

Post by Digital Weyane » 21 Mar 2023, 20:36

ኡኛ ወያኔ የእርዳታ ሱንዴ በልተን እንደ አንበሳ እያገሳን ሳለን ሻዕዉያ የአሜሪካ የእርሻ መሬቶችን ተቆጣጠሩ። አሁን ሻዕዉያዎች አሜሪካን አገር ያመረቱትን ጤፍ በእርዳታ መልክ ዎደ ትግራይ ሊልኩ ነው። ከዚህ በላይ ውርደት አለ? ትግራዋይ ሆኜ መወለዴ ቆጨኝ፣ መፈጠሬን ጠላሁ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ኤርትራዊ አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ ይላል፡ Addis Daily

Post by Abe Abraham » 21 Mar 2023, 22:00

The gentleman like Timnit Gebru hails from Afelba, the village of my paternal grandmother. I wish him success.

-

Meleket
Member
Posts: 4259
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኤርትራዊ አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ ይላል፡ Addis Daily

Post by Meleket » 22 Mar 2023, 07:00

ኣንት ተራ ወደል ካድሬ Digital Weyane፡ ምንድነው እያልክ ያለሀው? :lol: ይልቅስ ከርከበትን በቶሎ ለአቶ ተስፉ ድራር ለ5-10 ዓመታት ምርት እንዲያመርትበት እንዲሰጠው መቀስቀስ ይገባሃል። ሰዉየው መቼም ለኤርትራ ሲል፡ ሙያዊ ክህሎቱን በነጻ ለመለገስ እንደማያንገራግር ይገባናል።

ወዳጃችን ግድብ ገደብን ማለት ብቻ ትርጉሙ ኢምንት ነው፡ ምን ተመረተበት ነው ቁምነገሩ።
ይሄ ጀግና ኤርትራዊ፡ አሜሪካ ውስጥ ምን እያደረገ እንደሆነ ኣይተሃል። ስለዚህ የሱን ኣብነት ተከትለህ፡ ከርከበት ላይ ወይ ገርሰት ላይ ቁምነገር እንዲሰራ ጠይቅ። ወሬ ማራገብህ ምንም ፋይዳ ዬለውም። :mrgreen:

ኤርትራ የሃይል ኣቅርቦቷ 100-120 ሜጋ ብቻ እንደሆነ ተነግሮናል፡ ሰዉየው ግን 30 ሜጋ ከርከበት ላይ ተክሎ ማንኛውንም ሰብል ሆነ የቅባት እህል ኣምርቶ ለህዝብ ለማቅረብ እንደሚችል፡ ከወዲሁ መገመት እንችላለን፡ ስራው ምስክሩ ስለሆነ።
:mrgreen:
Digital Weyane wrote:
21 Mar 2023, 20:36
ኡኛ ወያኔ የእርዳታ ሱንዴ በልተን እንደ አንበሳ እያገሳን ሳለን ሻዕዉያ የአሜሪካ የእርሻ መሬቶችን ተቆጣጠሩ። አሁን ሻዕዉያዎች አሜሪካን አገር ያመረቱትን ጤፍ በእርዳታ መልክ ዎደ ትግራይ ሊልኩ ነው። ከዚህ በላይ ውርደት አለ? ትግራዋይ ሆኜ መወለዴ ቆጨኝ፣ መፈጠሬን ጠላሁ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:
ልማት ላይ ዬሰራሀውን ይህ ነው ሊባል የሚችል ነገር ማሳዬት ሲሳንህ፡ አሁንም አሁንም "ጌም ኦቨር" ስለተባለ ጉዳይ እያነሳህ ማላዘን፡ የጤና ኣይደለምና፤ ረጋ ብለህ ስለ ልማት ታስብ ዘንድ ከወዲሁ መክረንሃል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:

ethiopianunity
Member+
Posts: 9907
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ኤርትራዊ አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ ይላል፡ Addis Daily

Post by ethiopianunity » 22 Mar 2023, 09:44

If this happnes, Ethiopoia is gone! Look at the contradiction, there is no animosity between Eritrea and U.S. Ethiopians will be fed poison, you can bet on that! The action of this Eritrean is proof enough the enmity towards Ethiopia. What a shame!

If this is accepted by this government, then nothing to say but loser

Meleket
Member
Posts: 4259
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኤርትራዊ አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ ይላል፡ Addis Daily

Post by Meleket » 22 Mar 2023, 10:35

The Market for Teff has Expanded from the East African Diaspora to Health-conscious Consumers
Top 10 News / March 30, 2022 / By Editor

Teff, an ancient grain native to the Horn of Africa, has found new enthusiasts in the United States. It’s being cultivated in the American West and Midwest, where growers note its increasing appeal as a gluten-free “super food.” One of those farmers is Tesfa Drar, who grew up helping his parents raise teff in what is now Eritrea. Now his Selam Foods markets the iron-rich grain online, with a website sharing recipes for injera and the history of teff, one of the oldest domesticated plants. Tesfa cultivates the grain on more than 2,400 hectares of land here in Nevada, in Minnesota – where Selam Foods has its headquarters – and in six other states. His operation here in northwestern Nevada is near Winnemucca, a town that boasts 24-hour casinos as well as a farming community built on growing potatoes, alfalfa, wheat and corn. But now more farmers are moving to capitalize on the growing demand for gluten-free foods by planting teff.

SOURCE: VOA
https://www.africa.com/the-market-for-t ... consumers/
Last edited by Meleket on 22 Mar 2023, 10:40, edited 1 time in total.

Digital Weyane
Member+
Posts: 9612
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኤርትራዊ አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ ይላል፡ Addis Daily

Post by Digital Weyane » 22 Mar 2023, 10:38

ፈረንጆቹ ጌቶቻችን ለኛ ተጋሩ የሚሰጡንን የሱንዴ እርዳታ ምንም ፕሮቲን የለውም ተባለ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

ዘይንወፆ ጎቦ ፍፁም የለን <<የማንወጣው ዳገት የለም>> ኡያልን የወያኔ መዝሙር እንዘምራለን። ሆድን በእርዳታ ሱንዴ ቢደልሉት ጉልበት ዳገት ላይ ይለግማል።
:roll: :roll:

Meleket
Member
Posts: 4259
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኤርትራዊ አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ ይላል፡ Addis Daily

Post by Meleket » 24 Mar 2023, 06:58

Meleket wrote:
22 Mar 2023, 07:00
ኣንት ተራ ወደል ካድሬ Digital Weyane፡ ምንድነው እያልክ ያለሀው? :lol: ይልቅስ ከርከበትን በቶሎ ለአቶ ተስፉ ድራር ለ5-10 ዓመታት ምርት እንዲያመርትበት እንዲሰጠው መቀስቀስ ይገባሃል። ሰዉየው መቼም ለኤርትራ ሲል፡ ሙያዊ ክህሎቱን በነጻ ለመለገስ እንደማያንገራግር ይገባናል።

ወዳጃችን ግድብ ገደብን ማለት ብቻ ትርጉሙ ኢምንት ነው፡ ምን ተመረተበት ነው ቁምነገሩ።
ይሄ ጀግና ኤርትራዊ፡ አሜሪካ ውስጥ ምን እያደረገ እንደሆነ ኣይተሃል። ስለዚህ የሱን ኣብነት ተከትለህ፡ ከርከበት ላይ ወይ ገርሰት ላይ ቁምነገር እንዲሰራ ጠይቅ። ወሬ ማራገብህ ምንም ፋይዳ ዬለውም። :mrgreen:

ኤርትራ የሃይል ኣቅርቦቷ 100-120 ሜጋ ብቻ እንደሆነ ተነግሮናል፡ ሰዉየው ግን 30 ሜጋ ከርከበት ላይ ተክሎ ማንኛውንም ሰብል ሆነ የቅባት እህል ኣምርቶ ለህዝብ ለማቅረብ እንደሚችል፡ ከወዲሁ መገመት እንችላለን፡ ስራው ምስክሩ ስለሆነ።
:mrgreen:
Digital Weyane wrote:
21 Mar 2023, 20:36
ኡኛ ወያኔ የእርዳታ ሱንዴ በልተን እንደ አንበሳ እያገሳን ሳለን ሻዕዉያ የአሜሪካ የእርሻ መሬቶችን ተቆጣጠሩ። አሁን ሻዕዉያዎች አሜሪካን አገር ያመረቱትን ጤፍ በእርዳታ መልክ ዎደ ትግራይ ሊልኩ ነው። ከዚህ በላይ ውርደት አለ? ትግራዋይ ሆኜ መወለዴ ቆጨኝ፣ መፈጠሬን ጠላሁ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:
ልማት ላይ ዬሰራሀውን ይህ ነው ሊባል የሚችል ነገር ማሳዬት ሲሳንህ፡ አሁንም አሁንም "ጌም ኦቨር" ስለተባለ ጉዳይ እያነሳህ ማላዘን፡ የጤና ኣይደለምና፤ ረጋ ብለህ ስለ ልማት ታስብ ዘንድ ከወዲሁ መክረንሃል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
:mrgreen:

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ኤርትራዊ አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ ይላል፡ Addis Daily

Post by Abe Abraham » 24 Mar 2023, 12:29

  • ንኮርዕን ንሕበንን ብኣፈልባ ዓዲ ጀጋኑን ብሉጻትን ኤርትራውያን ! ሓንቲ ቅር ትብለኒ ሓወቦይ ተጋዳላይ ኣምባሳደር ኣድሓኖም ገብረ-ማርያም ምስ ሓወቦይ ተጋዳላይ ፕረዚደንት ዘሃገረ ኤርትራ ኢሳያስ ኣፈወርቂ ኣብራሃም ከይተዓረቐ ካብ'ዛ ናይ ኩስዖይ ዓለምና ምፍናዉ እዩ

ዶክተር ርእሶም ሃይለ ምስ መሃንድስ ሓዉ ከኣ ካብ ኣፈልባና እዩ ። ኣብ መንግስቲ ተላ ባይሩ ዘገረሚ ዘሓማሴን ዘኤርትራ ድማ ሓደ ሚኒስተር ኔሩና !!! ብኩሉ ንሕበን ብዝያዳ ከኣ ቤተ-ሰብና ንበዓል ተጋዳላይ ኢሳያስ ኣፈወርቂ ኣብራሃም ኣብ ጽንኩር ኩነታት ምሕብሓቦምን ምጽላሎምን !!

-

Digital Weyane
Member+
Posts: 9612
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ኤርትራዊ አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ ይላል፡ Addis Daily

Post by Digital Weyane » 24 Mar 2023, 12:39

ኡናታችን ትግራይ ያፈራቻቸው የሳይበር ገበሬዎች ኃጢአትን ዘርተው መከራን ያጭዳሉ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Meleket
Member
Posts: 4259
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ኤርትራዊ አሜሪካዊ የጤፍ ገበሬ | ጤፍ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ መላክ እፈልጋለሁ ይላል፡ Addis Daily

Post by Meleket » 25 Mar 2023, 05:09

"ኣለዉና ኣለዋና" በለ ጅግና ዶ/ር ርእሶም ሃይለ፡ "ተስፉ ድራር ከምኡን ትምኒት ገብሩን ካልኦት ጻዕረኛታት ደቂ ኤርትራን ኣምላኽ ኣዕዚዙ ይባርዅም!" :mrgreen:
Meleket wrote:
25 Mar 2023, 04:45
ይሄ ጀግና፡ ወደ ሃገሩ ወደ ኤርትራም ትኩረት በማድረግ፡ ሃገሩ ላይ ይህ ነው ሊባል ዬሚችል የልማት ስራ እንዲሰራ ቢጠይቅ መልካም ነው። ምክንያቱም ሃገረ ኤርትራ ውስጥ በህዝብ ገንዘብ የተገነቡ ግድቦችን በሙሉ፡ ተሃዳሲ የሃይል ኣቅርቦት በመትከል፡ ለልማትና ለኢንዱስትሪያዊ ልማት መዋል ይገባቸዋልና።

የኤርትራዊው ተስፉ ድራርና የኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ ጠቅል ኣመልጋም የስራ ባህርይና ቁርጠኝነት እጅግ የሚያኮራ ነው። ዬሚያሳዝነው "ነቢይ በሃገሩ ኣይከበርም" ሆነ እንጂ ነገሩ! የኛው ወደል ካድሬ ዘሜ Zmeselo እና መሰል ሪሞርኬ ካድሬዎቹ ይህን ዓይነቱን ጀግና ኤርትራዊ በኤርትራዊ ሚዲያ ሲያስተዋውቁት ሰምተን ኣናውቅም። እነሱ ትኩረታቸው ብስክሌትና ኳስ ተጫዋች ላዪ እንዲሁም ተወዛዋዥና የፋሽን ሸው ሰዎች ላዪ ብቻ ይመስላል። ያሳዝናል ዬካድሬ ነገር!
:mrgreen:
Horus wrote:
25 Mar 2023, 01:01
ኒው ሜክሲኮ የበርበሬ አገር ነው !!! ልክ እንደ ማረቆ ማለት ነው። ከመገረም በስተቀር ምን ማለት ይቻላል???? ሰማችሁ ይህ ሰው ምን እንደሚል? አሚሪካ ለእርዳታ የሚልከውን [deleted] ስንዴ ትቶ ተስፋ ጤፍ በምትኩ እንዲልክ ካሜሪካ ዩኤ ኤ አይ ዲ ጋር እየተነጋገረ ነው ! ድንቅ!

Post Reply