Page 1 of 1

የወለጋው ዘሃበሻ ባለቤት ሄኖክ ደገፌ ጀዋር መሐመድ አብዮት አህመድ ላይ የመፈንቅለ መንግስት ሊያድርግ ነው እያለ ሊያጃጅለን ይሞክራል

Posted: 21 Mar 2023, 18:30
by wazzupdog
አብዮት አህመድ አሊ ጀዋር መሃመድ የሚናገርውና የሚፈልገውን በተግባር እየፈጸመ አይደልም እንዴ? የኢትዮጵያ ህዝብ አብዮት አህመድ ከጀዋር መሃመድ ይሻላል ብሎ የሚያስብ መስሎት ነው? እውነት አብዮት አህመድና ኩሊዎቹ ህዝቡን ንቀውታል