Page 1 of 2

በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 21 Mar 2023, 14:08
by Digital Weyane
በመቀሌ አካል ጉዳተኛ ወታደሮች ከካምፕ ወጥተው በሕወሓት ላይ ተቃውሞ አሰምተዋል

ይህ ሕወሓት በሚያስተዳድረው ትግራይ ክልል ያልተለመደ ነው :roll: :roll:

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 21 Mar 2023, 14:30
by Digital Weyane
በመቀሌ በተደረገው ታሪካዊ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የተሰሙ ሞፈክሮች፣

<<ሕወሓት ባንዳ ነው!!>>

<<የሕወሓት መሪዎች ለሆዳቸው ያደሩ ሌቦች ናቸው!!>>

<<ጁንታ ዳያስፖራው እኛን አይወክለንም!!>>

:roll: :roll:

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 21 Mar 2023, 14:49
by Abere
ይህን ያህል ወጣት ከዚህ ግባ ለማይባል አላማ ለአካል ጉዳተኝነት መዳረጉ ያሳዝናል። መስዋዕትነት የከፈሉበት አላማ ደግሞ እፍኝ የሚሞሉ ወያኔዎችን ነፍስ ለማዳን መሆኑ ሲታይ የዘመናችን ቂል ቂል ህዝብ ያስባላቸዋል። ሌላ ይህ የአካል ጉዳተኛ ህዝብ የኢትዮጵያ ተጨማሪ ፈተና ነው - እነኝህ በስህተት ወያኔ ሁነው ኢትዮጵያዊያንን የገደሉ፥ ያቆሰሉ፥የዘረፉ በቀጣዩም የኢትዮጵያ ፈተና ሁነው ይቀጥላሉ። የተሰለፉበትን አላማ ቆም ብለው ሲያስቡ ግን አንድ ወቅት ይጸጸቱ ይሆናል። እነርሱ አሁንም ኢትዮጵያዊ ሁነው አይደለም የሚጮኹት አሁንም የጅብ ሰንደቅ አላማ ተሸክመው ነው የሚዞሩት። በቀጣዩ ጦነት ቢቀሰቀስ ይመለመላሉ የዘምታሉ። የትግራይ ህዝብ ከዚህ ከወያኔ አስተሳሰብ ነጻ ካልወጣ እና ጎጠኝነት ካልተወ ፈተናው ገና ይቀጥላል።

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 21 Mar 2023, 15:25
by Fiyameta
TPLF's 4th mercenary war will be fought with sticks and stones in their own Kilil and against their own war-disabled people. -- (Albert Einstein) :oops: :oops:

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 21 Mar 2023, 16:00
by Abere
እሊት(elite) ነኝ የሚለው የትግራይ ዲያስፓራ ያልተማረውን፤ መሃይሙን፤ገበሬውን የትግራይ ህዝብ ለዚህ አስከፊ ዘላቂ አካለ ጎደሎነት አበቃው። እጅግ ያሳዝናል። ወንጀለኛ ዲያስፓራ ነው።

ሌላው የሚያሳዝነው እነኝህ ወጣቶች አካላቸውን ያጡት የእናት አገር ኢትዮጵያን ሉአላዊ የገዛት አንድነት ከባዕድ ወራሪ አገር ላማዳን ሳይሆን ወንድማቸው እና እህታቸው የሆኑትን ኢትዮጵያዊያንን በመውረር፤በመግደል እና በመድፈር መሆኑን ሲያስቡት የበለጠ አሳዛኝ ያደርገዋል። ሞራል የሚሰብር እንጅ ልብ የሚሞላ አይደለም።

በጦርነቱ ጊዜ እንደተደመጠው በርካታ ለሞት እና አካለ ጉዳት የሚዳረጉ ከአድዋ እና አክሱም ሳይሆን የእንደርታ ተወላጆች፤ ኩናማ እና ኢሮብ ናቸው። ይህ ጉዳት የደረሰው ከእነዚህ የትግራይ ክፍል እንደሚሆን መገመት ስህተት ላይሆን ይችላል። This is the sad aspect of war. Will Tigray again open war against Amhara or its other neighbors? That will be utter madness and stupidity. Only peace makes everyone a winner. Stop madness this land is mine cr@p stuff, ሰው መሬትን እየጣለ ይሄዳል እንጅ መሬት ሰውን ጥሎ አይሄድም።

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 21 Mar 2023, 17:48
by Fiyameta
:shock: :shock: :shock: :shock:

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 21 Mar 2023, 18:36
by Digital Weyane
መሻኪን ወገናተይ ገሊአቶም ብሙርኩስ ገሊአቶም ብውልቼር አውቲ ሰልፊ ተገንዮም አንፃር ባንዳ ሕወሓት መሪር ተቓውሞኦም የስሚዖም። :roll: :roll:

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 21 Mar 2023, 19:56
by Abdisa
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 21 Mar 2023, 20:51
by quindibu
እኔ የምለው፥ በአንድ ወቅት የኢትዮጵያ መከላከያ አባል የነበረች ምርኮኛን ልደት (Birthday) መቀሌ ላይ 'በተራራ አንቀጥቃጩ' ትውልድ ሲከበርላት የሚያሳይ ምስሎች ኤደን ጀባ ብላን ነበር፥፥ ታዲያ እንዲያ ለምርኮኛ የሚሳሳ ልብ ያለው ሕዝብ፤ ቁራሽ ዳቦ ለነዚህ አካል ጉዳተኞች እንዴት አጡላቸው ብዬ አሰብኩ፤፤ ጨካኝ ልብም እንደሌላቸው አውቃለሁኝ፤፤ ምናልባት እነዚህም የልደት በዓላቸው በቶርታ እንዲከበርላቸው እየጠየቁ ይሆን? እውነታውን ከኤዱ እስክሰማ በትዕግስት መጠበቅን መረጥኩኝ ፥፥ :P

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 21 Mar 2023, 21:12
by Digital Weyane
በኃይል ተገደው ወደ ውክልናው ጦርነት የገቡና አካላቸው የጎደለ አፍላ የትግራይ ወጣቶችን ድምፅ ለመሆን እና ጩኸታቸውን ለማስተጋባት በውጭ አገር ታላቅ የተጋሩ ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ ያስፈልገናል። ባንዳነት ይቁም! ለፍርፋሪ አድረው፣ ለነጭ ባንዳነት ተገዝተው ያደሩ የወያኔ መሪዎቻችን ህግ ፊት ይቅረቡ!! :roll: :roll:

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 21 Mar 2023, 21:46
by Digital Weyane
ዳውን ዳውን ወያኔ! :roll:

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 21 Mar 2023, 22:03
by euroland
quindibu wrote:
21 Mar 2023, 20:51
እኔ የምለው፥ በአንድ ወቅት የኢትዮጵያ መከላከያ አባል የነበረች ምርኮኛን ልደት (Birthday) መቀሌ ላይ 'በተራራ አንቀጥቃጩ' ትውልድ ሲከበርላት የሚያሳይ ምስሎች ኤደን ጀባ ብላን ነበር፥፥ ታዲያ እንዲያ ለምርኮኛ የሚሳሳ ልብ ያለው ሕዝብ፤ ቁራሽ ዳቦ ለነዚህ አካል ጉዳተኞች እንዴት አጡላቸው ብዬ አሰብኩ፤፤ ጨካኝ ልብም እንደሌላቸው አውቃለሁኝ፤፤ ምናልባት እነዚህም የልደት በዓላቸው በቶርታ እንዲከበርላቸው እየጠየቁ ይሆን? እውነታውን ከኤዱ እስክሰማ በትዕግስት መጠበቅን መረጥኩኝ ፥፥ :P
You are absolutely right…i was thinking about that also.
Agames are extreme extroverts

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 22 Mar 2023, 00:04
by Jirta
ያስጨረሳቸውን ሰንደቃላማ ግን አልጣሉም::
ታላቂቷ ትግራይ ቲኒሽ አደረገቻቸው::
ያሁሉ ፉከራ ውጤቱን አዩት:: አሁንም ትእቢት አልበረደም::
ወያኔ እና የትግራይ ህዝብ አንድ ነው እያሉ መቃወም ማን ይደርስልሃል::
አሁንም አፈሙዙን እስካላዞራችሁ በዚህ አይቆምም በቅርቡ ታልቃላችሁ::

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 22 Mar 2023, 01:01
by Digital Weyane
የአሸባሪው ሕወሃት ሃይሎች ኣካል ጉዳተኛ ተቃዋሚ ሰልፈኞቹን ለመበተን አስለቃሽ ጢስን መጠቀም ቢጀምሩም ተቃውሞዉ በቁጥጥር ስር ሊውል አለመቻሉን ተገልጿል። :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 22 Mar 2023, 10:53
by Digital Weyane
ኣሸባሪው ሕወሃት ላይ ተቃውሞው ተባብሶ ቀጥሏል። :roll: :roll:

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 22 Mar 2023, 12:04
by Digital Weyane
ፍትህ በሕወሓት ተገደው ዎደ ውክልና ጦርነቱ ገብተው አካላቸው ለጎደለ 75,000 ሺ የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ታጣቂዎች! :roll: :roll:

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 22 Mar 2023, 15:47
by Digital Weyane
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 22 Mar 2023, 20:58
by Fiyameta
:shock: :shock: :shock: :shock:

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 23 Mar 2023, 01:50
by Digital Weyane
ጌታችን ብሊንኸን ለቲ.ዲ.ኤፍ የሚሆን ውልቼሮችና ክራንቾችን ይዞልን የሚሞጣ መስሎን ነበር። :roll: :roll:
ነጮቹ ጌቶቻችን ንቀውናል፣ ደፍረውናል፣ ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry:

Re: በውክልና ጦርነቱ የተጎዱ የትግራይ ወታደሮች በመዲናችን መቀሌ ላይ ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ‼️ ሕወሃት አልቆላታል‼️

Posted: 23 Mar 2023, 02:31
by Fiyameta
:shock: :shock: :shock: :shock: