Page 1 of 1

በመደመር ተረትተረትና እና በወሮሞ ወረራ ምን ልዩነት አለ?

Posted: 20 Mar 2023, 02:00
by Jirta
በስመ መደመር አብይ ፍልስፍናአስመስሎ እያወራሽመልስ ወረራ ይፈፅማል:: ቤንሻንጉል አንድ መሉ ዞን ተወሯል:: ሶማሌ አፋር ሲዳማ እንዲሁ ተወረዋል:: አማራ 11 ጊዜ ተሞክሮበት መክቶ መልሷል::
ሽሜን አብይን የሚያቃጃቸው ለዚህ ነው::

Re: በመደመር ተረትተረትና እና በወሮሞ ወረራ ምን ልዩነት አለ?

Posted: 20 Mar 2023, 02:08
by Horus
Jirta wrote:
20 Mar 2023, 02:00
በስመ መደመር አብይ ፍልስፍናአስመስሎ እያወራሽመልስ ወረራ ይፈፅማል:: ቤንሻንጉል አንድ መሉ ዞን ተወሯል:: ሶማሌ አፋር ሲዳማ እንዲሁ ተወረዋል:: አማራ 11 ጊዜ ተሞክሮበት መክቶ መልሷል::
ሽሜን አብይን የሚያቃጃቸው ለዚህ ነው::
Jirta
በዚህ ሳምንት ተወረው ወደ ኦሮሚያ የተቀሙት 3 የጉራጌ ወረዎች ረሳህ እነሱም አማውቴ፣ አጨበር እና ኩቱ ! ጉራጌ ጦር ስለሌለው እንደ ጉጂ፣ እንደ ሲዳማ እንደ አማራ ዛሬ በጦር ራሱን መለላከል አለመቻሉ ነው ልዩነቱና ድክመቱ !