ወልቃይትና ራያ የተዘጋ ፋይል ነው፣ የትግራይ ሊሂቃን ሊጠይቁ ይችላሉ፣ እኔ አዋሳን የኔናት ብዬ መጠየቅ እችላለሁ፣ ወደ ፌደሬሽን መውሰድ ይቻላል (ጋሻው መርሻ| Gerado Media|)
"አቶ ሬድዋን ሁሴንን ማመስገን ይገባል"_ "በእኛ በኩል የወልቃይትን ፋይል ዘግተነዋል"| ከጋሻው መርሻ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ| Gerado Media|
Re: ወልቃይትና ራያ የተዘጋ ፋይል ነው፣ የትግራይ ሊሂቃን ሊጠይቁ ይችላሉ፣ እኔ አዋሳን የኔናት ብዬ መጠየቅ እችላለሁ፣ ወደ ፌደሬሽን መውሰድ ይቻላል (ጋሻው መርሻ| Gerado Media|)
ይህ ልጅ ኦነግ ኦነግ ሸተተኝ። ወይ በደንቆሮው ውታፍ የሚነቅል ነው ወይ ተመሳስሎ የሚኖር ኦነግ ነው። ከሽመልስ አብዲሳ በለጠብኝ። ለመሆኑ እርሱ የሚጮኸውን ያህል ለምን ዐብይ አህመድ ስለ ራያ እና ወልቃይት አይናገርም ነበር? ይህ ማደንዘዣ ውጋ የተባለ ውታፍ ነቃይ ይመስላል። የአማራ ህዝብ እውነት ላይ የተመሰረተ ንቃት እና ዝግጅት እንጅ ልብ የሚያሞቅ እና የተሳካ ድስኩር መስማት አይደለም የሚፈልገው። ስለ አዲስ አበባ እና ኦሮምያ ትርምስ ሲያብራራ ጸረ-አማራ አቋም የሚያራምድ ይመስላል። ከኦነግ ካድሬ ማሰልጠኛ የተመረቀ መሰለኝ።