Page 1 of 1

Gurage Traditional song- BEDRA

Posted: 19 Mar 2023, 17:50
by Noble Amhara

Guragegna is very similar to Agewugna in language accent I can hear it

Re: Gurage Traditional song- BEDRA

Posted: 21 Mar 2023, 01:40
by Horus
ይህ ቱባው ዌግ ነው! በድራ ማለት ነገረ ታሪክ፣ ቀዳሚ ነገር፣ የድሮ የነበረ ወግና ትርክት ዝክርነ ነገር ማለት ነው ! በደረ ቀደመ ፣ቀድሞ ማለት ነው! አብዳድራ መጀምሪያ ጥንታዊ ማለት ነው ! በዎዠ የሚባሉት ትንቢታ ትርክት ነጋሪዎች ባመት መጀምሪያ ያልፈውን አመት በዚህ አይነት ኦራክል ገምግመው የሚመጣውን አመት ፎርካስት ያድርጉ ነበር ! በዎዠ ማለት አየም አስተዋለ ተመልከተ ፣ ነገረ፣ ተነበየ ማለት ነው !! የቅድመ ክርስትና ነቢያት ነበሩ !!! ድምቅ ነው !!!!

Re: Gurage Traditional song- BEDRA

Posted: 21 Mar 2023, 16:20
by Noble Amhara
Horus wrote:
21 Mar 2023, 01:40
ይህ ቱባው ዌግ ነው! በድራ ማለት ነገረ ታሪክ፣ ቀዳሚ ነገር፣ የድሮ የነበረ ወግና ትርክት ዝክርነ ነገር ማለት ነው ! በደረ ቀደመ ፣ቀድሞ ማለት ነው! አብዳድራ መጀምሪያ ጥንታዊ ማለት ነው ! በዎዠ የሚባሉት ትንቢታ ትርክት ነጋሪዎች ባመት መጀምሪያ ያልፈውን አመት በዚህ አይነት ኦራክል ገምግመው የሚመጣውን አመት ፎርካስት ያድርጉ ነበር ! በዎዠ ማለት አየም አስተዋለ ተመልከተ ፣ ነገረ፣ ተነበየ ማለት ነው !! የቅድመ ክርስትና ነቢያት ነበሩ !!! ድምቅ ነው !!!!
South of Guraghe is Hadiya I compared Hadiyegna to Guragegna and I can easily here the difference. Keep in mind Arsi is originally Hadiya. Hadiya Sultanate was in West Arsi Highlands