ኧረ አዲሱን የባንክ ገዥ አስተዋውቁን...ቁራሌው እንጂ ጋዜጨኛ ጠፋኮ!!
ኢኮኖሚውን እንዴት እንደሚጠግኑት ሹክ ቢሉን ጥሩ ነበር!!
Re: ኧረ አዲሱን የባንክ ገዥ አስተዋውቁን...ቁራሌው እንጂ ጋዜጨኛ ጠፋኮ!!
Inflation amidst a commodity surplus is predominantly driven by high debt financing which distorts prices and drives the goods black market, which in a vicious circle trap deletes the commodity surplus gains. Aptly put by the minister, alas the meager actions through dsp wont cut the debt burden enough for the economy to see the light of day.
https://www.youtube.com/live/ll2N-eJDlDo?feature=share
https://www.youtube.com/live/ll2N-eJDlDo?feature=share
Re: ኧረ አዲሱን የባንክ ገዥ አስተዋውቁን...ቁራሌው እንጂ ጋዜጨኛ ጠፋኮ!!
ፓርላማው የኢኮኖሚ ትርክት ፈጠራ እና ቁጥጥር በብሔራዊ ባንክ ስር የሚያረግ ህግ ቢያወጣስ? አሁን እኮ tweeter account ያለው ባለ ስልጣን ሁሉ ጋዜጠኛ ሆኖ ሳያውቀው ትክክል ያልሆነ እይታ/perception ይፈጥራል!! እይታ ደሞ ቢያንስ 20% የቁስ/asset ዋጋን አካሄድ ይወስናል!! በተለይ capital market እፈጥራለሁ የምትል ሀገር የኢኮኖሚ ትርክት ቁጥጦር ያስፈልጋታል!!