Page 1 of 1

የራያ ህዝብ ነጻጥቷል። ጌታቸው ረዳ መቸ ነው ነጻ የሚወጣው?

Posted: 19 Mar 2023, 14:36
by Abere
የራያ ህዝብ ነጻጥቷል። ጌታቸው ረዳ መቸ ነው ነጻ የሚወጣው? የራያ ህዝብ ነጻጥቷል። ጌታቸው ረዳ መቸ ነው ነጻ የሚወጣው? መቸም ነጻ አይወጣም ክንያቱም በእርሱ ያለቁት ንጹሃን ደም ያሳድደዋል። ጌታቸው ረዳ በርካታ የራያ አማራ ወጣቶችን ያሳደደ ፤ያሰቃየ እና ይስጨረሰ ወንጀለኛ ነው።?

Re: የራያ ህዝብ ነጻጥቷል። ጌታቸው ረዳ መቸ ነው ነጻ የሚወጣው?

Posted: 19 Mar 2023, 14:51
by tarik
Abere wrote:
19 Mar 2023, 14:36
የራያ ህዝብ ነጻጥቷል። ጌታቸው ረዳ መቸ ነው ነጻ የሚወጣው? የራያ ህዝብ ነጻጥቷል። ጌታቸው ረዳ መቸ ነው ነጻ የሚወጣው? መቸም ነጻ አይወጣም ክንያቱም በእርሱ ያለቁት ንጹሃን ደም ያሳድደዋል። ጌታቸው ረዳ በርካታ የራያ አማራ ወጣቶችን ያሳደደ ፤ያሰቃየ እና ይስጨረሰ ወንጀለኛ ነው።?

Re: የራያ ህዝብ ነጻጥቷል። ጌታቸው ረዳ መቸ ነው ነጻ የሚወጣው?

Posted: 19 Mar 2023, 14:57
by Abere
ጌታቸው ረዳ ብቻ በባርነት እና በወንጀል ቀንበር ስር ቀረ።

Re: የራያ ህዝብ ነጻጥቷል። ጌታቸው ረዳ መቸ ነው ነጻ የሚወጣው?

Posted: 19 Mar 2023, 16:11
by Right
These authentic Ethiopians said it loud and clear, they are Amharas and above all committed Ethiopians.

To mess with their identity and their historical land is a political suicide. Their ancestors shed blood to safeguard Ethiopia. Only a fool can think of stealing their land and identity & survive.