Page 1 of 1

የዲክታተሩ መጽሃፍ ዝባዝንኬ፤ የቃዳፊ ግሪን ቡክ እና ያቢይ ግሪን መደመር

Posted: 19 Mar 2023, 14:08
by Horus

አጭበርባሪ ዴማጎግ! እራሱ አይደለም እንዴ ዛሬ በ2023 እኔ ብቻ ነኝ የማቅላችሁ እያለ እራሳቸውን ለማስተዳደር የሚጠይቁትን ሰላማዊ ሕዝብ በማጅራት መቺዎች ቶርቸር የሚያስደርግ! ለማያውቁሽ ታጠኚ በሉት ! ሰው የሚለካው የማንም አድር ባይ አሽከር እዚም እዛም በጻፈው ባዶ ቃላት ሳይሆን በራሱ በሰውዬው ተግባር ነው ። ኢትዮጵያ የ5 አመት የአቢይ አህመድ ተግባር አላት እሱን ጀጅ ለማድረግ፣ እሱን ለመለካት! አቢይን አህመድን በቀኑ በተግባሩ በስራው ማን እንደ ሆነ ማወቅ እንችላለን! ይህም ነገ ይረሳል !!! አቢይ መሰል አበሻን እህ ብለው ከሰሙት ባፉ ጤፍ ይቆላል ይባላል !!! ይህ ሁል ጉንጭ አልፋ ነው !!! አቢይ እንደ ምኞቱ ቢሆንማ ኪም ኢል ሱንግ! ሱሃርቶ! ማኦ መሆን ያልማል! ቃዳፊም እኮ ዘ ግሪን ቡክ ጽፎ ነበር ! የዲክታተር ሁሉ ቅዠት ያ ነው፣ መመለክ!!! በኢትዮጵያ ግን ያ አይሆንም !!!

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ ዝባዝንኬ፤ የቃዳፊ ግሪን ቡክ እና ያቢይ መደመር

Posted: 19 Mar 2023, 14:22
by Abere
ሆረስ፥

ይህ መደመር የተባለው መጽሀፍ ግን በኦሮሙማ ቁቤ ለምን አልተጻፈም? ወይስ በኦሮሙማ ቁቤኛ ተጽፎ ለገባየ ይውል ይሆን?

ከመጽሀፉ ሽያጭ የሚገኘው ገቢ የኦነግ ሰራዊትን ለማጠናከር እንድውልልኝ ብሎ ተናግሯል ይባላል። :mrgreen:

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ ዝባዝንኬ፤ የቃዳፊ ግሪን ቡክ እና ያቢይ መደመር

Posted: 19 Mar 2023, 14:45
by Horus
አበረ፣
መደመር የሚባለው ግሪን ቦኦክ እንዴት በቁቤ ይጻፋል ። በቁቤ የሚጻፈውማ እውነተኛ የኦሮሙማ ሄጂሞኒ ቲኦሪና ፕራክቲስ መምሪያ ነው ። ያኮ በተግባር የሚውለው እና እየዋለ ያለው ነው ። ይህኛው ትልድ ማስተኚያ፣ መሸወጃ ዴማጎጊ ስብከት ነውኮ ።

ግን ያቢይ ስትተት ምን እንደ ሆነ አስተውል ። እሱን የወጣቱን አንጎል አጥብበታለሁ ብሎ የለፈፈው ቲኦሪ ኋላ የሱ መሬት ላይ ያለው ስራውና ስብከቱን ሕዝብ እያመሳከረ ዞሮ እራሱን የሚያጋልጠው ይሆናል ። ሄዶ ሄዶ ሁሉም የሚመተነው በለፈፈው ቃል ሳይሆን በፈጸመው ተግባር ስለሆነ።

ዊዝደም የሚባለው ትንሽ መነገር ብዙ መስራት ነው ። ለማንኛውም እስቲ ምሁራን እንዴት ድረሰቱን እንደ ሚበትኑት ይታያል

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ ዝባዝንኬ፤ የቃዳፊ ግሪን ቡክ እና ያቢይ ግሪን መደመር

Posted: 19 Mar 2023, 14:55
by Horus
የመደመር ዴማጎጊና የኢትዮጵያ ሪያሊቲ !

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ ዝባዝንኬ፤ የቃዳፊ ግሪን ቡክ እና ያቢይ ግሪን መደመር

Posted: 19 Mar 2023, 15:13
by Horus

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ ዝባዝንኬ፤ የቃዳፊ ግሪን ቡክ እና ያቢይ ግሪን መደመር

Posted: 19 Mar 2023, 15:33
by Fiyameta

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ ዝባዝንኬ፤ የቃዳፊ ግሪን ቡክ እና ያቢይ መደመር

Posted: 19 Mar 2023, 16:07
by DefendTheTruth
Abere wrote:
19 Mar 2023, 14:22
ሆረስ፥

ይህ መደመር የተባለው መጽሀፍ ግን በኦሮሙማ ቁቤ ለምን አልተጻፈም? ወይስ በኦሮሙማ ቁቤኛ ተጽፎ ለገባየ ይውል ይሆን?

ከመጽሀፉ ሽያጭ የሚገኘው ገቢ የኦነግ ሰራዊትን ለማጠናከር እንድውልልኝ ብሎ ተናግሯል ይባላል። :mrgreen:
In my little information that I came across in the internet the book was written in 3 different languages, Amharic Afan Oromo and English, the selling and use of the income to build youth center (?) is dispersed to the regions, including that of your ungrateful region.

Desparates!

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ ዝባዝንኬ፤ የቃዳፊ ግሪን ቡክ እና ያቢይ ግሪን መደመር

Posted: 19 Mar 2023, 16:20
by DefendTheTruth
Fiyameta wrote:
19 Mar 2023, 15:33

Fiyameta,

have a mercy on this desparates, please. They are doomed to slavery by their very birth, they are naturally inept.

Take as an example this Guraghe guy in the name of Horus, he claims in public about being involved for over 50 -60 years, still barking from a distance.

Dictator, Dictator, Dictator endlessly. At the same time he doesn't even grasp the basic rule of political game, he considers himself as someone who can put himself above the law of the land. He claimed Abiy Ahmed didn't allow his mob to wave unlawfull flag on public gathering (challenging the authority of the state), he claimed his group was denied to form its own region, but if you ask him back if the legal procedure was followed in doing so, then this troll runs out of any answer.

The despration will not have an end any time soon!

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ ዝባዝንኬ፤ የቃዳፊ ግሪን ቡክ እና ያቢይ መደመር

Posted: 19 Mar 2023, 16:24
by Abere
I do not think you get the information correct. The proceedings from sale of the "Medemer" Book would in part be used to pay the wages for PP-OLF YouTubers and trolls. Recently, many salaried ውታፍይ ነቃይ resigned en masse because of several months of unpaid salary. :mrgreen: Now, Abiy Ahmed has started to use cheap labor of YouTubers and trolls to compensate the slack due to the deserting of experienced and longtime professional ውታፍይ ነቃይ. :lol: :lol:
DefendTheTruth wrote:
19 Mar 2023, 16:07

In my little information that I came across in the internet the book was written in 3 different languages, Amharic Afan Oromo and English, the selling and use of the income to build youth center (?) is dispersed to the regions, including that of your ungrateful region.

Desparates!

Re: የዲክታተሩ መጽሃፍ ዝባዝንኬ፤ የቃዳፊ ግሪን ቡክ እና ያቢይ ግሪን መደመር

Posted: 14 Aug 2023, 00:55
by Horus
ድንቄም ተደመረች! በታሪክ ህስተት ወደ ስልጣን የወጡ የከብት እረኞች! የሚገዙትህን ሕዝብና ከተማ በጦር አይሮፕላን የሚደበድቡ ደደብ አረመኔዎች !