4ኛው ዙር አጥፍተህ ጥፋ ጦርነት ይመጣ ይሆን? የምጥ ጣሮቹ ይታያሉ። ጦር ሰባቂውን እግዜር ጦሩን ይስበረው።
Posted: 19 Mar 2023, 13:54
4ኛው ዙር አጥፍተህ ጥፋ ጦርነት ይመጣ ይሆን? የምጥ ጣሮቹ ይታያሉ። ጦር ሰባቂውን እግዜር ጦሩን ይስበረው። ነገሮቹ ሁሉ ወደ ፍጹም መበለሻሸት ብቻ ሳይሆን ወደ ፍጹም ዕልቂት እያመሩ ነው። በተለይ ከቅርብ ቀን ወድህ መንግስት ነኝ የሚለው ሃይል ይህን አይቀሬ የሆነ የእርስ በእርስ ጦርነት ሊያፋፍም እንደ ተዘጋጀ ያረጋግጣል።
1) አብይ አህመድ በግልጽ የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን በመዘለፍ እና ቀጥተኛ ጣልቃ ገብነት በማድረግ የማፍረስ ሙከራ አድርጎ ለጊዜውም ቢሆን በህዝብ አመጽ መክሸፉ
2ኛ) የአዲስ አበባን ህዝብ በማያቋርጥ የማፈናቀል፥ የማፈን፤የማሰር፥ ኦሮሙማን በጉልበት ለመጫን መሞከር፤ የንግድ ትሥስር አውታር መበጣጠስ፤ የመንቀሳቀስ መብት መገደብ
3ኛ) የአብይ አህመድ መንግስት በግልጽ የእራሱ ወንጀለኝነት ሳያንስ እንደገና ህዝብ በትግል የጣለውን እና በወንጀለኛነት የሚፈለገውን ወያኔን በመደገፍ የጦርነት ዜማ እያወራረደ እና እያስፈራራ መሆኑ
ይህ 4ኛ ዙር ግጭት እንደ ሌሎቹ ዙሮች ሳይሆን እጅግ የተለየ እና የከፋ ሊያደርገው ይችላል። ጦርነቱ መንግስት ነኝ እንደሚለው በሚሳይል እና በድሮን ይሆናል እንደሚለው ሳይሆን ጦርነቱ የእርስ በእርስ አንዱ በአንዱ ላይ በመነሳት የፍረጃ ዕልቂት ሊሆን ይችላል። የመሳርያ ብዛት ምን አስተዋጽኦ ሊየደርግ አይችልም ። ለምሳሌ በአማራ ክልል ህዝብ ሙሉ በሙሉ ጸረ-ብልጽግና ነው። በደቡብ ክልልም በበርካታ አካባቢ ህዝብ ጸረ-ብልጽግና ኦሮሙማ ነው። ይህ ማለት እያንዳንዱ ህዝብ የጦር መሳርያ ነው- ከዚያ ህዝብ ጋር የሚጻረር ሰላይ ይሁን ኦሮሙማ ደጋፊ አቀንቃኝ የዚህ የህዝብ ሰለባ ይሆናል።
ይህ 4ኛ ዙር የጦርነት ዕልቂት እንደት ሊቆም ይቻላል? ብቸኛው መፍትሄ ጦር ሰባቂው የኦሮሙማ መሪ በሰላም መውረድ እና የሽግግር አመራር መተካት ብቻ ነው:: This is highly unlikely, but he certainly would be removed. The objective conditions are matured and the signs of the end of OLF-PP are very clear.