Page 1 of 1

ከዶክተር አብይ አመራር ጋር ወደፊት!

Posted: 18 Mar 2023, 22:56
by almaze
Once a total skeptic, I am now an enlightened believer.






Re: ከዶክተር አብይ አመራር ጋር ወደፊት!

Posted: 18 Mar 2023, 23:07
by almaze

Re: ከዶክተር አብይ አመራር ጋር ወደፊት!

Posted: 18 Mar 2023, 23:17
by Horus
አጭበርባሪ ዴማጎግ! እራሱ አይደለም እንዴ ዛሬ በ2023 እኔ ብቻ ነኝ የማቅላችሁ እያለ እራሳቸውን ለማስተዳደር የሚጠይቁትን ሰላማዊ ሕዝብ በማጅራር መቺዎች ቶርቸር የሚያስደርግ! ለማያውቁሽ ታጠኚ በሉት ! ሰው የሚለካው የማንም አድር ባይ አሽከር እዚም እዛም በጻፈው ባዶ ቃላት ሳይሆን በራሱ በሰውዬው ተግባር ነው ። ኢትዮጵያ የ5 አመት የአቢይ አህመድ ተግባር አላት እሱን ጀጅ ለማድረግ፣ እሱን ለመለካት! አቢይን አህመድን በቀኑ በተግባሩ በስራው ማን እንደ ሆነ ማወቅ እንችላለን! ይህም ነገ ይረሳል !!! አቢይ መሰል አበሻን እህ ብለው ከሰሙት ባፉ ጤፍ ይቆላል ይባላል !!! ይህ ሁል ጉንጭ አልፋ ነው !!! አቢይ እንደ ምኞቱ ቢሆንማ ኪም ኢል ሱንግ! ሱሃርቶ! ማኦ መሆን ያልማል! ቃዳፊም እኮ ዘ ግሪን ቡክ ጽፎ ነበር ! የዲክታተር ሁሉ ቅዠት ያ ነው፣ መመለክ!!! በኢትዮጵያ ግን ያ አይሆንም !!!

Re: ከዶክተር አብይ አመራር ጋር ወደፊት!

Posted: 18 Mar 2023, 23:25
by almaze
I carried a grudge towards the finest musician in Eritrea, Wedi Tikul, for embracing the benefits of the Medemer(መደመር) doctrine in his songs for a long time. I now see how foolish I was.





Re: ከዶክተር አብይ አመራር ጋር ወደፊት!

Posted: 18 Mar 2023, 23:32
by almaze

Re: ከዶክተር አብይ አመራር ጋር ወደፊት!

Posted: 18 Mar 2023, 23:47
by Digital Weyane
ለማይቀርልን መደመር ከአንድ ሚልየን በላይ የትግራይ ታዳጊዎችን አስፈጀን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry:

Re: ከዶክተር አብይ አመራር ጋር ወደፊት!

Posted: 19 Mar 2023, 00:02
by ANTICO
Almaze failed to provide an apology for her disparaging statements about Isaias's mother :lol: :lol:


Please wait, video is loading...