Page 1 of 1

<ጓድ ፕሬዚዳንት እርስዎ እዚያ ተቀምጠው የዚህን ውይይት አቅጣጫ በዚህ ነው የሚሄደው ብልው ከመሩማ ነጻ መድረክ አይደለም> በደርግ የመጨረሻው ዘመን የተናገረ ደፋር። የአብይ የናዝሬትስ?

Posted: 17 Mar 2023, 17:08
by Abere
< ጓድ ፕሬዚዳንት እርስዎ እዚያ ተቀምጠው የዚህን ውይይት አቅጣጫ በዚህ ነው የሚሄደው ብልው ከመሩማ ነጻ መድረክ አይደለም> በደረግ የመጨረሻው ዘመን የተናገረ ደፋር። የአሁኑ የአብይ የናዝሬት የመጨረሻ ስብሰባ ማን ደፍሮ ይናገር ይሆን?
Starts at 3:37





Re: <ጓድ ፕሬዚዳንት እርስዎ እዚያ ተቀምጠው የዚህን ውይይት አቅጣጫ በዚህ ነው የሚሄደው ብልው ከመሩማ ነጻ መድረክ አይደለም> በደርግ የመጨረሻው ዘመን የተናገረ ደፋር። የአብይ የናዝሬትስ

Posted: 17 Mar 2023, 18:11
by Axumezana
ማንም፤
ያሁኖቹ፥ ሆድና፥ ስልጣን፥ ላይ፥ ነው፥ ትኩረታቸው፤