Page 1 of 1

የኦሮሞ፥ ኢሊቶች፥ እነርሱ፥ የሚመርዋት፥ አገር፥ ትፈርሳለች፥ ይሉናል፥ ኢትዮጵያ፥ ፈረሰች፥ ማለት፥ ግን፥ ኦሮምያም፥ ፈርሳለች፥ ማለት፥ ነው። ወደማትፈርስበት፥ መንገድ፥ ይምሩን!

Posted: 17 Mar 2023, 15:58
by Axumezana

Re: የኦሮሞ፥ ኢሊቶች፥ እነርሱ፥ የሚመርዋት፥ አገር፥ ትፈርሳለች፥ ይሉናል፥ ኢትዮጵያ፥ ፈረሰች፥ ማለት፥ ግን፥ ኦሮምያም፥ ፈርሳለች፥ ማለት፥ ነው። ወደማትፈርስበት፥ መንገድ፥ ይምሩን!

Posted: 17 Mar 2023, 16:40
by Abere
መርተው እኮ ገደል ውስጥ አስገቧት አገሪቱን። ከዚህ በኋላ እንደት አድርገው ይምሯት - ጎማቸው ተንፍሷል። የመራራን የጠጅ ቤት ወሬ ሰው ሰልችቶታል። ሌላው ህዝብ የደበረው ETV ነው