ፖለቲካ ማለት አረመኔት ማለት ነዉ። የሰዉን ደም መጦ የራስን አላማ ለማሳካት ከመጣር ወደ ኋላ ኣይልም።
Posted: 16 Mar 2023, 13:05
ይህን ለማለት ያስቻለኝ የአቶ ደመቀ መኮንን ቪዲዮ አይቼ ነዉ፣ በአንዴ ምን ብሆን ሰዉ እንደዚህ ይቀየራል? ዘልዝሎ ብበሉት አይሻላቸዉም?
አረመኔዎች!
አረመኔዎች!
ዲዲቲ፣DefendTheTruth wrote: ↑16 Mar 2023, 13:05ይህን ለማለት ያስቻለኝ የአቶ ደመቀ መኮንን ቪዲዮ አይቼ ነዉ፣ በአንዴ ምን ብሆን ሰዉ እንደዚህ ይቀየራል? ዘልዝሎ ብበሉት አይሻላቸዉም?
አረመኔዎች!
አዎ ጠብቀኝ፣ ያንተ ባቡር ቦታ አለዉ?Horus wrote: ↑16 Mar 2023, 13:11ዲዲቲ፣DefendTheTruth wrote: ↑16 Mar 2023, 13:05ይህን ለማለት ያስቻለኝ የአቶ ደመቀ መኮንን ቪዲዮ አይቼ ነዉ፣ በአንዴ ምን ብሆን ሰዉ እንደዚህ ይቀየራል? ዘልዝሎ ብበሉት አይሻላቸዉም?
አረመኔዎች!
ወራጅ አለ እያልክ ነው?![]()
![]()