Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42798
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በቀውስ የሚናወጠው ያቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት በነገ ለት የፓርቲ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ!

Post by Horus » 15 Mar 2023, 23:03

ለምን? እንዴት ነው ሁልግዜ አስቸኳይ ስብሰባ!

አንድ፣ በአገር ውስጥ፣ በቀጠናውና ባለም ደረጃ ግዙፍ የኃይሎች አሰላለፍ ሺፍት መጥቷል ! አቢይ በቻይናና ሩሲያ ከመመካት ወደ አሜሪካ ልመና ሄዷል! ያ ደሞ ያሜሪካን ደማንዶችን አቢይ መቀበል አለበት ! የፓርቲው አሽከሮች ይህን ሃቅ ይነገራቸዋል በነገ ለት ።

አቢይ ካሜሪካ ጋር በኤርትራ ላይ ያሴሩትን ነገር ይነገራቸዋል ። ስለ ኢጋድን እንዲሁ ።

እረ ስንቱ! የዶላር እጥረት አለ፣ ወልቃይት አለ ! አዲሱ የትግሬ ጦርነት አለ! ግብጽ አለች! የሱማሌ ክስ አለ!

ባገር ውስጥ ሲዳማና ኦሮሞ የጦርነት ጫፍ ላይ ናቸው ! ደቡብ ፈርሷል! ወላታ እምቢ እያለ ነው! አማራ አምጿል! ጉራጌ አምጿል፣ ማመጽ አይደለም፣ ኢትዮጵያን ለለወጥ እየጠራ ነው።

የብል(ጽ)ግና ባስቸኳ መሰብሰቡ ሲያንሰው ነው

Last edited by Horus on 16 Mar 2023, 00:03, edited 2 times in total.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: በቀውስ የሚናወጠው ይቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት በነገ ለት የፓርቲ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ!

Post by sun » 15 Mar 2023, 23:08

Horus wrote:
15 Mar 2023, 23:03
ለምን? እንዴት ነው ሁልግዜ አስቸኳይ ስብሰባ!

አንድ፣ በአገር ውስጥ፣ በቀጠናውና ባለም ደረጃ ግዙፍ የኃይሎች አሰላለፍ ሺፍት መጥቷል ! አቢይ በቻይናና ሩሲያ ከመመካት ወደ አሜሪካ ልመና ሄዷል! ያ ደሞ ያሜሪካን ደማንዶችን አቢይ መቀበል አለበት ! የፓርቲው አሽከሮች ይህን ሃቅ ይነገራቸዋል በነገ ለት ።

አቢይ ካሜሪካ ጋር በኤርትራ ላይ ያሴሩትን ነገር ይነገራቸዋል ። ስለ ኢጋድን እንዲሁ ።

እረ ስንቱ! የዶላር እጥረት አለ፣ ወልቃይት አለ ! አዲሱ የትግሬ ጦርነት አለ! ግብጽ አለች! የሱማሌ ክስ አለ!

ባገር ውስጥ ሲዳማና ኦሮሞ የጦርነት ጫፍ ላይ ናቸው ! ደቡብ ፈርሷል! ወላታ እምቢ እያለ ነው! ጉራጌ አምጿል፣ ማመጽ አይደለም፣ ኢትዮጵያን ለለወጥ እየጠራ ነው።

የብል(ጽ)ግና ባስቸኳ መሰብሰቡ ሲያንሰው ነው

STOP YOUR PARANOID BULLSH!T GARBAGE TALKS! Even the tplf coming from the 6% are not foaming so much like you the @sshole filthy baboon coming from the 2%. What a shameful laughable vagabond hooligan! You deserve the Guantanamo palace!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: በቀውስ የሚናወጠው ይቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት በነገ ለት የፓርቲ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ!

Post by sun » 15 Mar 2023, 23:51

Horus wrote:
15 Mar 2023, 23:30
የዘር ማጥፋት ጥሪ!
Wh0rear$$

When you smoke and sniff too much you become paranoid and psychopath in which case every normal human behavior around you looks and feels dangerous and threatening too much. All these are only in your rusty brain between your too old shrunken ears.

Otherwise all what the able Addis Ababa mayor said is just regular and normal situation analysis and report sounding like music to the ears of honest people who are wants to know the realities on the ground from people who deal with realities every single day.

So, if you don't want to hear realities just fck off or seek psychiatric help to cure the damage. Even Guantanamo private palace may teach you some of the tricks of the trade. You have the choice as a Big LIAR playing with the Fire!

Horus
Senior Member+
Posts: 42798
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቀውስ የሚናወጠው ይቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት በነገ ለት የፓርቲ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ!

Post by Horus » 16 Mar 2023, 00:02

ዲክታተሩ ምንግዜም፣ ሁልግዜ የሚፈልገው 4 ነገሮችን ነው!
ስልጣን (ኃይል)
ገንዘብ
ዝና (መታወቅ፣ መወደስ)
ክብር (ወይም በውድ አልያም በጉልበት/በመፈራት)

የኦሮሙማ ዲክታተሮች ትልቁም ትንሿም እነዚህ 4 መሻቶች ላይ ከፈተኛ እጥረት አለባቸው !

ሕዝብ አልገዛም ሲል ዲክታተር ኃይል የለውም
የዲክታተሩ አድር ባይ እበላ ባይ አሽከሮች እንደ አሸን ሲፈሉ (ብልግና ፓርቲ ብቻ 10 ሚሊዮን) የዲክታተሩ ሳጥን ባዶ ይሆናል ! ለዚህ ነው የኮቴ ታክስ፣ የስለት ታክስ ሚፈልገው! የዉሸት ብር የሚያትመው! የፖሊሱ፣ የሰላዩ! ያሽቃባጩ የተከፋዩ ብዛት !!!
የዲክታተሩ ዉሸትና ተንኮል በተጋለጠ ልክ ዝና ብላሽ ማለት ነው! ዛሬማ ከፊት ሜካ አፕ ጀምሮ እስከ ዉሸት የህንድ ጋዜጣ ድረሥ የገጽታ ማዲያት ነው የዲክታተሩ ጭንቀት!
ክብር ዛሬ ላይ ኦሮሙማዎች የተጠመዱበት ቁ 1 የመከበር የተቀባይነት መከራቸው ነው ። ያ ደሞ በግድ አይገኝም፣ በመወደድና በመፈቀድ ነው ! አዳነች ሺመልስ የመከበር ተቃራኔው ናቸው !

በቃ ሃተታ ቢበዛ ጉንጭ ይለፋል !!! ይህ ነው ቁም ነገሩ!!!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: በቀውስ የሚናወጠው ይቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት በነገ ለት የፓርቲ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ!

Post by sun » 16 Mar 2023, 00:38

Horus wrote:
16 Mar 2023, 00:02
ዲክታተሩ ምንግዜም፣ ሁልግዜ የሚፈልገው 4 ነገሮችን ነው!
ስልጣን (ኃይል)
ገንዘብ
ዝና (መታወቅ፣ መወደስ)
ክብር (ወይም በውድ አልያም በጉልበት/በመፈራት)

የኦሮሙማ ዲክታተሮች ትልቁም ትንሿም እነዚህ 4 መሻቶች ላይ ከፈተኛ እጥረት አለባቸው !

ሕዝብ አልገዛም ሲል ዲክታተር ኃይል የለውም
የዲክታተሩ አድር ባይ እበላ ባይ አሽከሮች እንደ አሸን ሲፈሉ (ብልግና ፓርቲ ብቻ 10 ሚሊዮን) የዲክታተሩ ሳጥን ባዶ ይሆናል ! ለዚህ ነው የኮቴ ታክስ፣ የስለት ታክስ ሚፈልገው! የዉሸት ብር የሚያትመው! የፖሊሱ፣ የሰላዩ! ያሽቃባጩ የተከፋዩ ብዛት !!!
የዲክታተሩ ዉሸትና ተንኮል በተጋለጠ ልክ ዝና ብላሽ ማለት ነው! ዛሬማ ከፊት ሜካ አፕ ጀምሮ እስከ ዉሸት የህንድ ጋዜጣ ድረሥ የገጽታ ማዲያት ነው የዲክታተሩ ጭንቀት!
ክብር ዛሬ ላይ ኦሮሙማዎች የተጠመዱበት ቁ 1 የመከበር የተቀባይነት መከራቸው ነው ። ያ ደሞ በግድ አይገኝም፣ በመወደድና በመፈቀድ ነው ! አዳነች ሺመልስ የመከበር ተቃራኔው ናቸው !

በቃ ሃተታ ቢበዛ ጉንጭ ይለፋል !!! ይህ ነው ቁም ነገሩ!!!
All of those 4 things you have listed are exactly what you want. So don't waste our time in lying big, foolishly and dishonestly attaching your own wh0ry hidden desires on to others.

Those who were democratically elected and are in power do already have what you have outlined. And they deserve them and can have them. So go and chew your finger and toe nails in order to cool down your endless nervousness, pathological envy and Judas jealousy. How can you tell us what is clear and obvious, other than telling us that you want what you have outlined. Greedy liar Pig. Even the Pigs must be able to fly before you get what you have outlined.
:lol:

Union

Re: በቀውስ የሚናወጠው ያቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት በነገ ለት የፓርቲ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ!

Post by Union » 16 Mar 2023, 01:17

ሆረስ

ይሄን አንበጣ ለቃሚ sun የሚባል ቁጭራ አሳበድከው እኮ :lol:

Horus wrote:
15 Mar 2023, 23:03
ለምን? እንዴት ነው ሁልግዜ አስቸኳይ ስብሰባ!

አንድ፣ በአገር ውስጥ፣ በቀጠናውና ባለም ደረጃ ግዙፍ የኃይሎች አሰላለፍ ሺፍት መጥቷል ! አቢይ በቻይናና ሩሲያ ከመመካት ወደ አሜሪካ ልመና ሄዷል! ያ ደሞ ያሜሪካን ደማንዶችን አቢይ መቀበል አለበት ! የፓርቲው አሽከሮች ይህን ሃቅ ይነገራቸዋል በነገ ለት ።

አቢይ ካሜሪካ ጋር በኤርትራ ላይ ያሴሩትን ነገር ይነገራቸዋል ። ስለ ኢጋድን እንዲሁ ።

እረ ስንቱ! የዶላር እጥረት አለ፣ ወልቃይት አለ ! አዲሱ የትግሬ ጦርነት አለ! ግብጽ አለች! የሱማሌ ክስ አለ!

ባገር ውስጥ ሲዳማና ኦሮሞ የጦርነት ጫፍ ላይ ናቸው ! ደቡብ ፈርሷል! ወላታ እምቢ እያለ ነው! አማራ አምጿል! ጉራጌ አምጿል፣ ማመጽ አይደለም፣ ኢትዮጵያን ለለወጥ እየጠራ ነው።

የብል(ጽ)ግና ባስቸኳ መሰብሰቡ ሲያንሰው ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 42798
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቀውስ የሚናወጠው ያቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት በነገ ለት የፓርቲ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ!

Post by Horus » 16 Mar 2023, 01:24

union wrote:
16 Mar 2023, 01:17
ሆረስ

ይሄን አንበጣ ለቃሚ sun የሚባል ቁጭራ አሳበድከው እኮ :lol:

Horus wrote:
15 Mar 2023, 23:03
ለምን? እንዴት ነው ሁልግዜ አስቸኳይ ስብሰባ!

አንድ፣ በአገር ውስጥ፣ በቀጠናውና ባለም ደረጃ ግዙፍ የኃይሎች አሰላለፍ ሺፍት መጥቷል ! አቢይ በቻይናና ሩሲያ ከመመካት ወደ አሜሪካ ልመና ሄዷል! ያ ደሞ ያሜሪካን ደማንዶችን አቢይ መቀበል አለበት ! የፓርቲው አሽከሮች ይህን ሃቅ ይነገራቸዋል በነገ ለት ።

አቢይ ካሜሪካ ጋር በኤርትራ ላይ ያሴሩትን ነገር ይነገራቸዋል ። ስለ ኢጋድን እንዲሁ ።

እረ ስንቱ! የዶላር እጥረት አለ፣ ወልቃይት አለ ! አዲሱ የትግሬ ጦርነት አለ! ግብጽ አለች! የሱማሌ ክስ አለ!

ባገር ውስጥ ሲዳማና ኦሮሞ የጦርነት ጫፍ ላይ ናቸው ! ደቡብ ፈርሷል! ወላታ እምቢ እያለ ነው! አማራ አምጿል! ጉራጌ አምጿል፣ ማመጽ አይደለም፣ ኢትዮጵያን ለለወጥ እየጠራ ነው።

የብል(ጽ)ግና ባስቸኳ መሰብሰቡ ሲያንሰው ነው

በትክክል! የሚለጥፋቸው ደደብ ፎቶዎች እራሱን እንዳጋለጡት አልገባውም! ደሞ ከሆረስ መልስ ሲጠብቅ ዘመነ ምሕረት አልቆ ዘመነ ምጻዓት ሊመጣ ነው! sun የሆረስ አሻንጉሊት እንደ ሆነ ኢ አርን ያነበበ ሁሉ አውቆታል :lol: :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17883
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በቀውስ የሚናወጠው ይቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት በነገ ለት የፓርቲ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ!

Post by Selam/ » 16 Mar 2023, 04:22

ሆረስ - መንግስቱ ሃ/ማሪያምም እኮ ዲክቴተር ነበር። ስለዚህ አብይን በተራ ቋንቋ ዲክቴተር ብቻ ብለህ አታሳንሰው። ሰውዬው በጎጥ ጥላቻና ቂም የተወጠረ መጥፎ ፍጡር ነው። ይኸ ከሰዋዊ ዲክቴተርነት የከፋ ሰይጣናዊ ዲክቴተርነት ነው።
Horus wrote:
16 Mar 2023, 00:02
ዲክታተሩ ምንግዜም፣ ሁልግዜ የሚፈልገው 4 ነገሮችን ነው!
ስልጣን (ኃይል)
ገንዘብ
ዝና (መታወቅ፣ መወደስ)
ክብር (ወይም በውድ አልያም በጉልበት/በመፈራት)

የኦሮሙማ ዲክታተሮች ትልቁም ትንሿም እነዚህ 4 መሻቶች ላይ ከፈተኛ እጥረት አለባቸው !

ሕዝብ አልገዛም ሲል ዲክታተር ኃይል የለውም
የዲክታተሩ አድር ባይ እበላ ባይ አሽከሮች እንደ አሸን ሲፈሉ (ብልግና ፓርቲ ብቻ 10 ሚሊዮን) የዲክታተሩ ሳጥን ባዶ ይሆናል ! ለዚህ ነው የኮቴ ታክስ፣ የስለት ታክስ ሚፈልገው! የዉሸት ብር የሚያትመው! የፖሊሱ፣ የሰላዩ! ያሽቃባጩ የተከፋዩ ብዛት !!!
የዲክታተሩ ዉሸትና ተንኮል በተጋለጠ ልክ ዝና ብላሽ ማለት ነው! ዛሬማ ከፊት ሜካ አፕ ጀምሮ እስከ ዉሸት የህንድ ጋዜጣ ድረሥ የገጽታ ማዲያት ነው የዲክታተሩ ጭንቀት!
ክብር ዛሬ ላይ ኦሮሙማዎች የተጠመዱበት ቁ 1 የመከበር የተቀባይነት መከራቸው ነው ። ያ ደሞ በግድ አይገኝም፣ በመወደድና በመፈቀድ ነው ! አዳነች ሺመልስ የመከበር ተቃራኔው ናቸው !

በቃ ሃተታ ቢበዛ ጉንጭ ይለፋል !!! ይህ ነው ቁም ነገሩ!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 42798
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቀውስ የሚናወጠው ያቢይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት በነገ ለት የፓርቲ አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ!

Post by Horus » 16 Mar 2023, 08:33

Selam,
ካልከው ጋር ምንም ቅዋሜ የለኝም ። ስልጣም፣ ገንዘብ፣ ዝናና ክብር የማንኛው ፖለቲከኛ (መሪ) ገፊ ፍሎጎቶች ናቸው ። ዲኮክራሳዊ ከሆነው ፖለቲከኛ እስከ ፋሺሽቱ የሚለያዩት እነዚህን 4 ነገሮች በምን መጠን እንደ ሚፈልጉና 4ቱን ነገሮች ያለ ማቋረጥ ለማግኘት ስንት ርቀት እንደ ሚሄዱ ነው ። ለምሳእናሌ የዲክታተር ቁጥር 1 ዩኒቨርሳል ጸባይ አንዴ ስልጣን ላይ ከወጣ በፍጹም ከዚያ ስልጣን መውረድ አይፈልግም ። በዚህም ምክኛት በምድር ላይ ማድረግ የሚችለውን ሁሉ ያደርጋል ። አንተ እያመለከት ያለሀው ያንን ሃቅ ነው ። ሌላው ዲክታተሩን የሚለየው ማንኛውም ያክል ስልጣን ቢያከማችህ አይረካም። የውሻ ቤት ለማሰራት የሱን ፈቃድ ምጠየቅ ቢያስፈልግ ደስታው ነው ።

ደሞ ሁሉንም ነገር የኔ የሚል (የዛሬ የኦሮሙማ ሳይኮሎጂ) ዲክታተር ሁሉንም ነገር መቆጣጠር ብቻ ሳይሆን መወሰን ስለሚፈልግ የመጨረሻው ደካማና ውዳቂ መሪ ነው፤ እጅግ መትፎ ማኔጀር ነው ። ስለዚህ ከላይ ያሉት 4 ገፊ ሞቲቮች ሚኒመም መነሻ መርሆች እንጂ እያንዳንዱን ባለስልጣን ኬዝ በኬዝ መመልከት ያስፈልጋል ። ስለ ዲክታተር አቢይ ሙሉ ትንተና ያደረገ ቢለጥፍልን እናመሰናለን። አንድን መንግስት ለመታገል የዚያ መንግስት ባህሪ ቁልጭ አድርጎ መተንተን ስለሚያስፈልግ!

Post Reply