ጎጎት (ክብርት ብርቱካን Thank You!)
Posted: 15 Mar 2023, 20:18
በጉራጌ ዞንና 4 ሌሎች ክልሎች በ16,000 መስራች አባላትና በ570 አባላት ጉባኤ የተመሰረተው በጉራጌ ታሪክ የመጀመሪያው ፖለቲካ ፓርቲ ! ሌሎች ስለጉራጌ የሚወስኑበት ዘመን አብቅቷል !!
እርስቱና አባቱ ከጉራጌነት መሰረዝ አለባቸው ! በጉራጌ ሴራ !!
ጎጎት ፓርቲ ብቻ አይደለም! ቃል ኪዳን ነው !
እርስቱና አባቱ ከጉራጌነት መሰረዝ አለባቸው ! በጉራጌ ሴራ !!
ጎጎት ፓርቲ ብቻ አይደለም! ቃል ኪዳን ነው !