Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42798
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 15 Mar 2023, 20:18
በጉራጌ ዞንና 4 ሌሎች ክልሎች በ16,000 መስራች አባላትና በ570 አባላት ጉባኤ የተመሰረተው በጉራጌ ታሪክ የመጀመሪያው ፖለቲካ ፓርቲ ! ሌሎች ስለጉራጌ የሚወስኑበት ዘመን አብቅቷል !!
እርስቱና አባቱ ከጉራጌነት መሰረዝ አለባቸው ! በጉራጌ ሴራ !!
ጎጎት ፓርቲ ብቻ አይደለም! ቃል ኪዳን ነው !
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42798
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 15 Mar 2023, 21:00
ክብርት ብርቱካን ሚደቅሳ ስሜ የቢይ አህመድ ወንጀለኛ አሸባሪ፣ አሳሪ፣ ደብዳቢዎችን በወንጀል ልትከስ ነው ! አቢይ አህመድ በዚህ ወንጀሉ ከቀጠለ ካሜሪካ ጋር የጀመረውን መሞዳመድ ቀጥ እናደርገዋለን !!