Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የዐብይ አህመድ የቁልቁለት ጉዞ - ከኖቤል የሰላም ተሸላሚነት ወደ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈላጊነት - ሁሉም በ 5 ዓመታት ውስጥ።

Post by Abere » 15 Mar 2023, 11:01

የዐብይ አህመድ የቁልቁለት ጉዞ - ከኖቤል የሰላም ተሸላሚነት ወደ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈላጊነት - ሁሉም በ 5 ዓመታት ውስጥ።በርካታዎች ዐብይ አህመድ መቸም ቢሆን ለፍርድ አይቀርብም የሚል ግምት ሊኖራቸው ይችላል። ይህ ደግሞ በተለምዶ የአፍሪካዊያን ህይወት ታላላቆቹ አገራት ምንም ዋጋ የሌለው አድርገው ከመያተቸው እና እርምጃ ሲወስዱ ከለማየታቸው የተነሳ ነው። በእርግጥም እውነት ነው ምዕራባዊያን በዩክሬን የሚያሰሙትን ጩኸት በወለጋ ኑዋሪ አማራዎች ላይ ወዘተ ኢትዮጵያ ክፍል ከሚያሰሙት ጋር በፍጹም አይገናኝም። በሰው ልጅ ታሪክ ላይ ተሰምቶ በማያውቅ መልኩ 1.4 ሚልዮን ኢትዮጵያዊ አልቆ በምንም አይነት ዜና ለአለም ህዝብ አልተሰማም። ከዚህ አንጻር አብይ አህመድ እና መሰሎቹ ( ደብረጽዮን፤ጻድቃን፥ወዘተ) ነጻ ይኖራሉ ብሎ መገመት ያመች ይሆናል። ቁም ነገሩ ግን የዕልቂቱ አሀዝ በአለም ህዝብ ፊት ወንጀለኞቹን ተጠያቂ ለማድረግ የሞራል ግደታ ይፈጥራል። 1ቀን እንኳን ተረጋግቶ መዋል የማይችለው የአብይ አህመድ ኦሮሙማ መንግስት አይደለም በጎ መንግስት እንኳን ይወድቃል። ያን ጊዜ ነው 1.4 ሚልዮን ህዝብ ደም የሚጮኸው። ዛሬ እና ነገር የተለያዩ ገሀዱ የሚገለጽበት ይሆናል። ታዲያ ለታሪክ ትንግርት ሁኖ የሚያስደንቀው ይህን የዕልቂት ሪኮርድ በሰው ልጅ ታሪክ የፈጸመው መሪ ለሰው ልጆች ሁሉ የሰላም ተምሳሌት በመሆን የአለም የኖቤል ሰላም ተሸላሚ ነበር። የሰላም ፓሊስ ይሆናል ሲባል እራሱ በፓሊስ ተፈላጊ ሁኖ አረፈ። The world did not know inherently Orommuma is anti-peace and been on a nose dive mission. I do not judge the world for Ethiopian themselves were singing he is their "Moses" until they lately discovered he is in fact genocidal.