Page 1 of 1

የአፍሪካ መሪዎች ገልብጠው ስልጣን ከያዙ በሗላ ለእነርሱ ግን ከፈጣሪ የተሰጣቸው አስመስለው ሊገለብጡንነው ይላሉ!

Posted: 14 Mar 2023, 13:38
by Jirta
መገልበጥ የማይቀረው ቲኒሹ ነው:: እንደ ገና ዳቦ ተጋልብጦ መለብለብም አለ:: እኛ ብክብር ውረዱ ስንል ህዝብ ላይ ዘፍብላችሁ ድንገት እንዳትውድቁ እናንተም እንዳትጎተቱ ነው::
መውደቃችሁን እናንተውናችሁ የምትነግሩን::