Page 1 of 1

የኢዜማ አመራር (ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ) በድፍን ኤርትራ የተተፋውን ኢሳያስ አፎርቅ ለምን ያመልከዋል? እኛ ኤርትራውያን ግራ ገብቶናል

Posted: 14 Mar 2023, 00:14
by eden
Sam ebalalew, help us understand

Re: በድፍን ኤርትራ የተተፋውን ህግደፍ መንደፍ፣ የኢዜማ አመራር ለምን ያመልከዋል?

Posted: 14 Mar 2023, 00:24
by Axumezana
Money + Political Ambition + Blood covenant = ጆሮው፥ የተበሳ፥ የኢሳያስ፥ ባርያ ( ናአምን፥ አንዳርካቸው፥ ብርሃኑ፥ወዘተ)

Re: የኢዜማ አመራር (ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ) በድፍን ኤርትራ የተተፋውን ኢሳያስ አፎርቅ ለምን ያመልከዋል? እኛ ኤርትራውያን ግራ ገብቶናል

Posted: 14 Mar 2023, 02:20
by eden
Sam from Ezema?

Re: የኢዜማ አመራር (ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ) በድፍን ኤርትራ የተተፋውን ኢሳያስ አፎርቅ ለምን ያመልከዋል? እኛ ኤርትራውያን ግራ ገብቶናል

Posted: 14 Mar 2023, 07:51
by Sam Ebalalehu
ፅሁፍሽ ላይ ትንሽ ልጎአም ያስፈልገዋል። ኢሳያስ በ "ድፍን" ኤርትራዊያን መወገዙን የሚያረጋግጥ ቅንጣት ማስረጃ የለም። የእሱን ፓለቲካ የሚጠሉ ኤርትራኖች እንዳሉ አውቃለሁ። ግን ህዳጣን መሰሉኝ።

Re: የኢዜማ አመራር (ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ) በድፍን ኤርትራ የተተፋውን ኢሳያስ አፎርቅ ለምን ያመልከዋል? እኛ ኤርትራውያን ግራ ገብቶናል

Posted: 14 Mar 2023, 10:47
by Sam Ebalalehu
Eden, Sam የምንም ፓለቲካ ፓርቲ መሆን አይፈልግም። የ ርእዪተአለም እስረኛ ያደርጋል ብሎ ያምናል። እንደ ሟቹ ሴናተር Bob አደርኩት አገላለፄን ብናልባት ቢገባሽ ብየ።