Page 1 of 1
አዲስ አባባ ላይ ለምን ጫጫታ ይበዛል ግን?
Posted: 12 Mar 2023, 14:25
by DefendTheTruth
ምክንያቱ እንደምከተለዉ ነዉ፣ ባልዲ-ራስም የፈለገዉ ይህንኑን ነዉ፣ በህልም ቀረበት እንጂ።
Re: አዲስ አባባ ላይ ለምን ጫጫታ ይበዛል ግን?
Posted: 12 Mar 2023, 15:23
by Abere
አዲስ አበባ ላይ የጋሪ ፈረሶች እያሽካኩ ይሆናል።
Re: አዲስ አባባ ላይ ለምን ጫጫታ ይበዛል ግን?
Posted: 15 Mar 2023, 01:25
by Naga Tuma
መልሱን ኣላውቅም። መሠረት ያላዉ ይሁን በችኮላ የጠየክ መሆኑንም ኣላዉቅም። መሃል ስትሆን ከጫፍ እስከጫፍ ትታያለህ። ከጫፍ ስትሆን በስንት ትታያለህ?
ምናልባት ቃሉ ኬኘ፣ ቃሊ ኬኘ እያሉ ወንዝ ሲሄዱ ቄሳሪ ኬኘ፣ ሼከ ኬኘ፣ ፓስተሪ ኬኘ የሚሉት ጥለዋቸዉ ሄደዉ ሊሆን ይችላል።
ምስጋና ቢስ ችኩል ወቃሽ ካልሆንክ አዲስ አበባን የመሠረቱት እቴጌ ጣይቱ እና ኣጼ ምንሊክ መልሱን ልያዉቁ ስለሚችሉ እነሱን ኣንስተህ መጠየቅ ነዉ።
Re: አዲስ አባባ ላይ ለምን ጫጫታ ይበዛል ግን?
Posted: 15 Mar 2023, 05:17
by Tiago
ሰገጤ ስለበዛ

Re: አዲስ አባባ ላይ ለምን ጫጫታ ይበዛል ግን?
Posted: 15 Mar 2023, 16:22
by DefendTheTruth
Naga Tuma wrote: ↑15 Mar 2023, 01:25
መልሱን ኣላውቅም። መሠረት ያላዉ ይሁን በችኮላ የጠየክ መሆኑንም ኣላዉቅም። መሃል ስትሆን ከጫፍ እስከጫፍ ትታያለህ። ከጫፍ ስትሆን በስንት ትታያለህ?
ምናልባት ቃሉ ኬኘ፣ ቃሊ ኬኘ እያሉ ወንዝ ሲሄዱ ቄሳሪ ኬኘ፣ ሼከ ኬኘ፣ ፓስተሪ ኬኘ የሚሉት ጥለዋቸዉ ሄደዉ ሊሆን ይችላል።
ምስጋና ቢስ ችኩል ወቃሽ ካልሆንክ አዲስ አበባን የመሠረቱት እቴጌ ጣይቱ እና ኣጼ ምንሊክ መልሱን ልያዉቁ ስለሚችሉ እነሱን ኣንስተህ መጠየቅ ነዉ።
ኣለማወቅህ ኣይገርመኝም፣ በቦታዉ ላይ አይደለህም ና፣ በእኔ ግምት ብያንስ።
በቦታዉ ያሉት ግን መልስ ኣላቸዉ፣ አሃዝ መጥቅስ ሁሉን ጥያቄ ይመልሳል።