-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
አዲስ አባባ ላይ ለምን ጫጫታ ይበዛል ግን?
ምክንያቱ እንደምከተለዉ ነዉ፣ ባልዲ-ራስም የፈለገዉ ይህንኑን ነዉ፣ በህልም ቀረበት እንጂ።
Re: አዲስ አባባ ላይ ለምን ጫጫታ ይበዛል ግን?
አዲስ አበባ ላይ የጋሪ ፈረሶች እያሽካኩ ይሆናል።
Re: አዲስ አባባ ላይ ለምን ጫጫታ ይበዛል ግን?
መልሱን ኣላውቅም። መሠረት ያላዉ ይሁን በችኮላ የጠየክ መሆኑንም ኣላዉቅም። መሃል ስትሆን ከጫፍ እስከጫፍ ትታያለህ። ከጫፍ ስትሆን በስንት ትታያለህ?
ምናልባት ቃሉ ኬኘ፣ ቃሊ ኬኘ እያሉ ወንዝ ሲሄዱ ቄሳሪ ኬኘ፣ ሼከ ኬኘ፣ ፓስተሪ ኬኘ የሚሉት ጥለዋቸዉ ሄደዉ ሊሆን ይችላል።
ምስጋና ቢስ ችኩል ወቃሽ ካልሆንክ አዲስ አበባን የመሠረቱት እቴጌ ጣይቱ እና ኣጼ ምንሊክ መልሱን ልያዉቁ ስለሚችሉ እነሱን ኣንስተህ መጠየቅ ነዉ።
ምናልባት ቃሉ ኬኘ፣ ቃሊ ኬኘ እያሉ ወንዝ ሲሄዱ ቄሳሪ ኬኘ፣ ሼከ ኬኘ፣ ፓስተሪ ኬኘ የሚሉት ጥለዋቸዉ ሄደዉ ሊሆን ይችላል።
ምስጋና ቢስ ችኩል ወቃሽ ካልሆንክ አዲስ አበባን የመሠረቱት እቴጌ ጣይቱ እና ኣጼ ምንሊክ መልሱን ልያዉቁ ስለሚችሉ እነሱን ኣንስተህ መጠየቅ ነዉ።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13240
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: አዲስ አባባ ላይ ለምን ጫጫታ ይበዛል ግን?
ኣለማወቅህ ኣይገርመኝም፣ በቦታዉ ላይ አይደለህም ና፣ በእኔ ግምት ብያንስ።Naga Tuma wrote: ↑15 Mar 2023, 01:25መልሱን ኣላውቅም። መሠረት ያላዉ ይሁን በችኮላ የጠየክ መሆኑንም ኣላዉቅም። መሃል ስትሆን ከጫፍ እስከጫፍ ትታያለህ። ከጫፍ ስትሆን በስንት ትታያለህ?
ምናልባት ቃሉ ኬኘ፣ ቃሊ ኬኘ እያሉ ወንዝ ሲሄዱ ቄሳሪ ኬኘ፣ ሼከ ኬኘ፣ ፓስተሪ ኬኘ የሚሉት ጥለዋቸዉ ሄደዉ ሊሆን ይችላል።
ምስጋና ቢስ ችኩል ወቃሽ ካልሆንክ አዲስ አበባን የመሠረቱት እቴጌ ጣይቱ እና ኣጼ ምንሊክ መልሱን ልያዉቁ ስለሚችሉ እነሱን ኣንስተህ መጠየቅ ነዉ።
በቦታዉ ያሉት ግን መልስ ኣላቸዉ፣ አሃዝ መጥቅስ ሁሉን ጥያቄ ይመልሳል።