Page 1 of 1
የአሜሪካ ኤምባሲ የጉዞ ማስጠንቀቂያ - የሽመልስ ግዛት ዋናው የአደጋ ቀጠና ነው
Posted: 12 Mar 2023, 02:03
by Selam/
Re: የአሜሪካ ኤምባሲ የጉዞ ማስጠንቀቂያ - የሽመልስ ግዛት ዋናው የአደጋ ቀጠና ነው
Posted: 12 Mar 2023, 13:58
by Abe Abraham
ባሜሪካሳ የጉዞ ማስጠንቀቅያ ኣያስፈልግም ማለት ነው ?
-
Re: የአሜሪካ ኤምባሲ የጉዞ ማስጠንቀቂያ - የሽመልስ ግዛት ዋናው የአደጋ ቀጠና ነው
Posted: 12 Mar 2023, 14:11
by Selam/
ኢትዮዽያ ወይንም ኤርትራ ኤምባሲን መጠየቅ ነዋ። እሳቱ ወዳለበት ሂድ ነው የሚሉህ ሰልፍ እንዳትወጣባቸው።
Abe Abraham wrote: ↑12 Mar 2023, 13:58
ባሜሪካሳ የጉዞ ማስጠንቀቅያ ኣያስፈልግም ማለት ነው ?
-
Re: የአሜሪካ ኤምባሲ የጉዞ ማስጠንቀቂያ - የሽመልስ ግዛት ዋናው የአደጋ ቀጠና ነው
Posted: 12 Mar 2023, 14:18
by Abere
This is a declaration almost that Ethiopia is a failed state. OLF-PP's job is known to the world. በምን ውታፍ ይነቀል ይሆን?