ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ዜና ከመረጃ ቲቪ
“ኑሮ ተወደደ ብዬ እናቴ ቤት ስሄድ እናቴም መሯት እናቷ ቤት ሄዳለች አሉኝ
” መረጃ ቲቪ
Re: ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ዜና ከመረጃ ቲቪ
ምነው እነ አደይ ትርሓስ የ WFP ትራኮች ዘገዩባቸው እንዴ ?
ለካናዳና ለዩክሪየን ኑሮ አይወደድ እንጂ ችግራይ ምንም አትሆንም
ለካናዳና ለዩክሪየን ኑሮ አይወደድ እንጂ ችግራይ ምንም አትሆንም
Re: ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ዜና ከመረጃ ቲቪ
የኢትዮጵያ ዶክተሮች ቤት ኪራይ መክፈል አቅቷቸዋል :: አማካይ የዶክተር የወር ደመወዝ 6700 ብር ሲሆን የአንድ ትንሽ ክፍል ቤት የወር ኪራይ 5000 ብር ነው

Re: ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ሰበር ዜና ከመረጃ ቲቪ
Please wait, video is loading...