Page 1 of 1

ቤንሻንጉል አንድ ዞን በሙሉ: ሶማሌ 3 ወረዳዎች 35 ሺህ ሰዎችን የሚያፈናቅል... ሲዳማ አፋር...

Posted: 11 Mar 2023, 10:09
by Jirta
ወሮሙማ የማያኝከውን ብሎም የማይውጠውን እየጎረሰ ነው::
1. በቤንሻንጉል አንድ ሙሉ ዞንን የእኔነው ብሎ እየተዋጋ ነው::
2. በሶማሌ 35 ሺህ ህዝብን እፈናቅሎ ግድብ ካልሰራሁ ብሎ ውጊያ ላይ ነው
3. ሲዳማ በ3ት ወረዳዎች ግጭት ላይነው
ብአፋርም እንዲሁ::
ወሮሞ ከማን ጋር ሊኖር ነው?