Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
"ስንዴም የፖለቲካ ሸቀጥ ሆነ"
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=316971
Page
1
of
1
"ስንዴም የፖለቲካ ሸቀጥ ሆነ"
Posted:
11 Mar 2023, 09:49
by
DefendTheTruth
"ስንዴም የፖለቲካ ሸቀጥ ሆነ"
የፖለቲካ ሸቀጦች በዙ፣ ሄዶ ህዶ ሁሉም የፖለቲካ ሸቀጥ ሆኖ ቁጭ ነዉ።
Re: "ስንዴም የፖለቲካ ሸቀጥ ሆነ"
Posted:
11 Mar 2023, 09:58
by
DefendTheTruth
ሰዎቹ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ብቻ አይደለም የመሸጉት፣ በየዘርፉ ነዉ፣ ምሽጉ ከልተሰባበረ አገሪቷ ሰላም አታገኝም።
ለዚህ ነዉ ብሮክራሲዉን ካልተቆጣጠርን ብሎ መሬቱን የምያጠብቡት፣ በጫጫታ አስታኮ።
ምሽጉ ይሰበር! ቶሎ!