Page 1 of 1
ግራ የገባት ሕግደፍ፣ አስራ ሰባት አመታት ከወያነ፣ አራት አመታት ከኦህዴድ፣ አሁን ደግሞ ከብአዴን ጋር ትደንሳለች. ነገስ?
Posted: 11 Mar 2023, 02:05
by eden
ፖለቲካ አወቅኩኝ ብላ፣ ደርግን ለመምታት ከወያነ, ወያነን ለመምታት ከኦህዴድ, ኦህዴድን ለመምታት ከብአዴን, ብአዴንን ለመምታት . . .?
Re: ግራ የገባት ሕግደፍ፣ አስራ ሰባት አመታት ከወያነ፣ አራት አመታት ከኦህዴድ፣ አሁን ደግሞ ከብአዴን ጋር ትደንሳለች. ነገስ?
Posted: 11 Mar 2023, 10:25
by eden
ነገረ ሕግደፍ - ሼባዎች የሚጫወቱት አስቂኝ የአዙሪት የልጅ ጨዋታ
ነገ ደግሞ ሕግደፍ ከኢዜማ ጋር ቂጥ ገጥሞ ብአዴን ላይ ያብራል!
ልፋ ያለው በህልሙ ሲሸከም ያድራል ነው ነገሩ