Page 1 of 1
በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚካኤል
Posted: 10 Mar 2023, 22:49
by Abere
በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚካኤል ይመስሉኛ ይህን የገጠሙት::መኪና ያመጣብን አጼ ምኒልክ ስለሆነ የነፍጠኛ ነው ስለዚህ ኮንኮላታን ሰባብሮ በፈረስ መጫን ነው።
ወያኔ በአማራ ክልል በሬ እና ላም አማራ ናችሁ ብላ ቀይ ሽብር አፋፍማባቸው ነበር። አዳነች አቤቤ እና ሽመልስ አብዲሳ ደግሞ መኪና የአጼ ምንሊክ ነው መኪና ነፍጠኛ ነው ስለዚህ በጋሪ መተካት አለበት ብለው አረፉ። ግን የፈረሱ ቀለብ ከየት ይገኝ ይሆን?
Re: በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚ
Posted: 11 Mar 2023, 18:51
by ethiopian
Why don’t you go back and fight them rather than crying like a little B!tch here. Coward !
Re: በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚ
Posted: 11 Mar 2023, 19:01
by Abere
@ethiopianኦነግ
Do you think the hike fuel forced Orommuma taking such a smart move of removing cars from the street and replace withጋሪ ፈረስ?
So, ጋሪ ፈረስ is smart technology
ከብት ኦሮሙማ ከተማውን እበት በእበት ለትንሽ ጊዜ አድርጓት።
Re: በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚ
Posted: 12 Mar 2023, 09:12
by ethiopian
talk is cheap MF, why don't you go and fight them like a man rather than spending your time cursing non stop like yesfer Arogit ?
Re: በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚ
Posted: 12 Mar 2023, 11:12
by Abere
Why do mean not fighting? You will soon see the result. Your OLF-PP is being scre.wed, that is why it is frantically taking all foolish measures. ከብት ኦሮሙማ keep braying like a well fed donkey. The resistance has been making your OLF to move an inch. What did your Orommuma achieve? Nothing, other than violence. ሞኝ ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስለዋል።
ethiopian wrote: ↑12 Mar 2023, 09:12
talk is cheap MF, why don't you go and fight them like a man rather than spending your time cursing non stop like yesfer Arogit ?
Re: በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚ
Posted: 12 Mar 2023, 13:24
by ethiopian
Abere wrote: ↑12 Mar 2023, 11:12
Why do mean not fighting? You will soon see the result. Your OLF-PP is being scre.wed, that is why it is frantically taking all foolish measures. ከብት ኦሮሙማ keep braying like a well fed donkey. The resistance has been making your OLF to move an inch. What did your Orommuma achieve? Nothing, other than violence. ሞኝ ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስለዋል።
ethiopian wrote: ↑12 Mar 2023, 09:12
talk is cheap MF, why don't you go and fight them like a man rather than spending your time cursing non stop like yesfer Arogit ?
am asking you to go and fight like a man the way Qerro Lions chased TPLF. Until you do that you are just another yesefer Arogit to me !!!
Re: በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚ
Posted: 12 Mar 2023, 15:24
by Horus
አበረ፣
በነገራችን ላይ ከበደ ሚካኤል የኤልያስ ክፍሌ አጎት እንደ ሆኑ ታውቃለህ? አዲስ ከተማ (መርካቶ) ልዑል መኮንን ት/ቤት አለፍ ብሎ ነበር የሚኖሩት ። በአንድ በታመሙበት ወቅት ኃይለ ስላሴ ጃንሆይ ማታ ላይ እየመጡ ይጠቋቸው ነበር፤ ከሁለቴ በላይ ባይኔ አይቻለሁ ። ደጉ ዘመን!
Re: በመኪና ፍጥነት ደም ፍላት የያዘው የኦሮሙማ ፈረስ መኪናን በካልቾ ጥሎ ተሸክሞት ይዞራል።[ እኔ ፈረስ ነበርኩ ያቀናሁ አገር- እንድህ እንደዛሬ ሳይገባ ባቡር።] ደራሲ ክቡር ከበደ ሚ
Posted: 12 Mar 2023, 17:08
by Abere
ሆረስ፤
ይህን አላውቅም ነበር። በጣም ይገርማል የዴግ ሰው ቅሪት ያስታውቃል። ለዚያ ነው ኤልያስ ክፍሌ በዚህ ትውልድም ከፍተኛ የመረጃ እና የሃሳብ መድረክ መሞገቻ መድረክ የፈጠረው። የዕውቀት ብርሃን በኢትዮጵያ እንድፈነድቅ ያደረጉ የወርቃማው ዘመን ባለውለታዎች ናቸው ክቡር ከበደ ሚካኤል። እኔ በልጅነቴ አንዳንድ ያነበብኳቸው የድሮ መጻህፍት በጣም በህሌናየ ተስለዋል ። አንተም ዕድለኛ ነህ እንደዚህ ያሉትን ፈረቀዳጆች ለማየት በመብቃትህ።
Horus wrote: ↑12 Mar 2023, 15:24