Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13068
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 10 Mar 2023, 22:13
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ሕብረት
·
ወላድ እናት ኦሮሞ ባለመሆኗ በነቀምት ሆስፒታል ከተገላገለች በኋላ ልጇን መነጠቋን እና አባት ከእነ ባለቤቱ ከጥቃት ሸሽተው መትረፋቸው ተገለጸ።
በነቀምት ሆስፒታል ተፈጥሯል ያለውን ከሙያዊ ስነ ምግባር ያፈነገጠ አካሄድን አጉልዞ ጥያቄ በሚከተለው መልኩ አጋርቷል:_
ማሬ ከተማ የተባለች በሆሮጉድሩ ወለጋ ዞን በአቤደንጎሮ ወረዳ በመንደር 15 ቀበሌ ነዋሪ የሆነች ሴት በአካባቢው የጤና ጣቢያ ዝግ በመሆኑ የተነሳ ከወላጅ እናቷና ከባለቤቷ ዱጋሳ በየነ ጋር በመሆን ለመውለድ በዕለተ እሁድ ማለትም በየካቲት 25-2015 ዓ.ም ወደነቀምት ሆስፒታል ይጓዛሉ።
ወይዘሮ ማሬ ከተማ ነቀምት ሆስፒታል እንደደረሰች በሰላም ትገላገላለች።
ከዚያም ህጻኑም በጥሩ ጤንነት ላይ መሆኑን ይነግሯታል። ለወላጅ አባትም ለወጣት ዱጋሳ በየነም ይነገረዋል፤ በጣምም ደስ ይላቸዋል።
ወይዘሮ ማሬ የልጇን አይን ሳታይ እናንተ ብሔራችሁ ምንድነው !? ብሎ ዶክተሩ ይጠይቃቸዋል ዱጋሳ ኦሮሞ መሆኑን ይነግራቸዋል።
በዚህም ንግግር ውስጥ ማሬ ከተማ የሚባል ኦሮሞ የለም በማለት ዶክተሩ ለዱጋሳ ይነግረዋል። ዱጋሳም የተወለደው ህጻን የሱ መሆኑን ባለቤቱ ግን አማራ መሆኗን ይነግረዋል።
በመጨረሻም በሆስፒታሉ አማራዎችን አያስተናግድም ህጻኑንም አንሰጥም በማለት ግርግር ፈጥረው ዱጋሳን ይደበድቡታል።
በዚህም ጥቃት የዱጋሳ በየነ የፊት ለፊት ጥርሶቹ ሲሸራረፉ ከአካባቢው በመሸሽ ያመልጣል።
ከዛም አራሷ ከተኛችበት ነቀምት ሆስፒታል አልጋ ቁጥር 10 በመነሳት ህይወቷን ለማትረፍ ከእናቷ ጋር በመሆን ልጇን በአይኗ እንኳን ሳታይ ከሆስፒታሉ በመሸሽ ወደ አቤደንጎሮ ዞን ያመልጣሉ ።
ዱጋሳን ለድብደባ ያበቃው ያንተ ሚስት አይደለችም፣ ተገዝተህ ነው፣ የኦሮሞ ባንዳ ነህ፣ አማራ አናስተናግድም በማለት እንደደበደቡት ተናግሯል።
የሚመለከታችሁ አካላት የወይዘሮ ማሬ ከተማን ህጻን ልጅ እና የወጣቱን የዱጋሳ በየነን ልጅ ከነቀምት ሆስፒታል አልጋ ቁጥር 10 በዶክተር አብዲሳ እጅ ስለሚገኝ ህፃኑን ለወላጆቹ እንዲመልስ እንዲደረግ ወላጆች ይማፀናሉ።
Source:
https://www.facebook.com/%E1%8B%A8%E1%8 ... 3828634278
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 10 Mar 2023, 22:23
-
Educator
- Member
- Posts: 2370
- Joined: 03 Jun 2021, 00:14
Post
by Educator » 11 Mar 2023, 00:07
Extremly sad and disturbing. Where are this satans taking the country? Please self-identified monkeys and donkeys, spare your energy by not commenting on here.
Thomas H wrote: ↑10 Mar 2023, 22:13
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ሕብረት
·
ወላድ እናት ኦሮሞ ባለመሆኗ በነቀምት ሆስፒታል ከተገላገለች በኋላ ልጇን መነጠቋን እና አባት ከእነ ባለቤቱ ከጥቃት ሸሽተው መትረፋቸው ተገለጸ።
በነቀምት ሆስፒታል ተፈጥሯል ያለውን ከሙያዊ ስነ ምግባር ያፈነገጠ አካሄድን አጉልዞ ጥያቄ በሚከተለው መልኩ አጋርቷል:_
ማሬ ከተማ የተባለች በሆሮጉድሩ ወለጋ ዞን በአቤደንጎሮ ወረዳ በመንደር 15 ቀበሌ ነዋሪ የሆነች ሴት በአካባቢው የጤና ጣቢያ ዝግ በመሆኑ የተነሳ ከወላጅ እናቷና ከባለቤቷ ዱጋሳ በየነ ጋር በመሆን ለመውለድ በዕለተ እሁድ ማለትም በየካቲት 25-2015 ዓ.ም ወደነቀምት ሆስፒታል ይጓዛሉ።
ወይዘሮ ማሬ ከተማ ነቀምት ሆስፒታል እንደደረሰች በሰላም ትገላገላለች።
ከዚያም ህጻኑም በጥሩ ጤንነት ላይ መሆኑን ይነግሯታል። ለወላጅ አባትም ለወጣት ዱጋሳ በየነም ይነገረዋል፤ በጣምም ደስ ይላቸዋል።
ወይዘሮ ማሬ የልጇን አይን ሳታይ እናንተ ብሔራችሁ ምንድነው !? ብሎ ዶክተሩ ይጠይቃቸዋል ዱጋሳ ኦሮሞ መሆኑን ይነግራቸዋል።
በዚህም ንግግር ውስጥ ማሬ ከተማ የሚባል ኦሮሞ የለም በማለት ዶክተሩ ለዱጋሳ ይነግረዋል። ዱጋሳም የተወለደው ህጻን የሱ መሆኑን ባለቤቱ ግን አማራ መሆኗን ይነግረዋል።
በመጨረሻም በሆስፒታሉ አማራዎችን አያስተናግድም ህጻኑንም አንሰጥም በማለት ግርግር ፈጥረው ዱጋሳን ይደበድቡታል።
በዚህም ጥቃት የዱጋሳ በየነ የፊት ለፊት ጥርሶቹ ሲሸራረፉ ከአካባቢው በመሸሽ ያመልጣል።
ከዛም አራሷ ከተኛችበት ነቀምት ሆስፒታል አልጋ ቁጥር 10 በመነሳት ህይወቷን ለማትረፍ ከእናቷ ጋር በመሆን ልጇን በአይኗ እንኳን ሳታይ ከሆስፒታሉ በመሸሽ ወደ አቤደንጎሮ ዞን ያመልጣሉ ።
ዱጋሳን ለድብደባ ያበቃው ያንተ ሚስት አይደለችም፣ ተገዝተህ ነው፣ የኦሮሞ ባንዳ ነህ፣ አማራ አናስተናግድም በማለት እንደደበደቡት ተናግሯል።
የሚመለከታችሁ አካላት የወይዘሮ ማሬ ከተማን ህጻን ልጅ እና የወጣቱን የዱጋሳ በየነን ልጅ ከነቀምት ሆስፒታል አልጋ ቁጥር 10 በዶክተር አብዲሳ እጅ ስለሚገኝ ህፃኑን ለወላጆቹ እንዲመልስ እንዲደረግ ወላጆች ይማፀናሉ።
Source:
https://www.facebook.com/%E1%8B%A8%E1%8 ... 3828634278
Last edited by
Educator on 11 Mar 2023, 01:10, edited 1 time in total.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15434
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 11 Mar 2023, 14:04
ይህ እኮ መደበኛ የዕለት ከዕለት ህይወት ነው በወለጋ - የሚገርም አይደለም። ጭራሽ ሽል አውጥተው የሚጥሉ ወይም Cannibals አሉ እኮ::