የአማራ ህዝብ በአዲስ አበባ እና በሌሎች ኦሮምያ በሚገኙ ከተሞች የምግብ ማዕቀብ ጣለ።ይህ ማዕቀብ አማራ አስቦበት ሳይሆን ኦነግ ባመጣው በእራሱ ጣጣ ነው። ውጤቱ ከነዳጅ ማዕቀብ አስቀያሚ ነው - ሆድ ቀን አይሰጥም። የፋኖስ ብርጭቆ እና የፋኑስ መብራት ንትርክ ሁኖት አረፈ። ምሳሌው ካልተሳሳትኩ እውቁ ምሁር ክቡር ከበደ ሚካኤል መሰሉኝ ይህን የተጠቀሙት።
ቀብራራ የፋኑስ መብራት ጥጋብ ወጥሮት ብርጭቆውን ከፊት ጥፋልኝ አንተ ስለምትጋርደኝ ነው እንጅ አለሙን ሁሉ አበራው ነበር አለው። ብርጭቆ እኔ ንፋሱን ባልጋርድልህ ትጠፋ ነበር ምንም አቅም የለህም ሲል ይመልስለታል። በትዕቢት የተነፋው ብርጭቆ ዞር በልልኝ ይላል። ብርጭቆ ዞር ሲል የንፋስ ሽውታ መብራቱን ደርግሞ ያሳርፈዋል። አማራን አላሰገባም ያለው ኦሮሙማ መኖ አቅርብ ሲባል ኢንጅሩ ብሎ አረፈ - ምርት የለ፤ ሰብል የለ ወሬ እና ሁከት ብቻ።
እንኳን ሰው እና ወፍ የሚቀልበው አራሹ አማራ እንድህ ነው ገለታው የሚታወቀው።
-
Union
Re: የአማራ ህዝብ በአዲስ አበባ እና በሌሎች ኦሮምያ በሚገኙ ከተሞች የምግብ ማዕቀብ ጣለ።
Iit is now official? I know food prices went up through the roof in Addis and all over the country and I know it is not due to lack of produced food.
Amara region receives 80% of Ethiopia's rain water so obviously blocking cars and people to exit the Amara region will have devastating economical crises for the whole country
Amara region receives 80% of Ethiopia's rain water so obviously blocking cars and people to exit the Amara region will have devastating economical crises for the whole country
Abere wrote: ↑10 Mar 2023, 16:04የአማራ ህዝብ በአዲስ አበባ እና በሌሎች ኦሮምያ በሚገኙ ከተሞች የምግብ ማዕቀብ ጣለ።ይህ ማዕቀብ አማራ አስቦበት ሳይሆን ኦነግ ባመጣው በእራሱ ጣጣ ነው። ውጤቱ ከነዳጅ ማዕቀብ አስቀያሚ ነው - ሆድ ቀን አይሰጥም። የፋኖስ ብርጭቆ እና የፋኑስ መብራት ንትርክ ሁኖት አረፈ። ምሳሌው ካልተሳሳትኩ እውቁ ምሁር ክቡር ከበደ ሚካኤል መሰሉኝ ይህን የተጠቀሙት።
ቀብራራ የፋኑስ መብራት ጥጋብ ወጥሮት ብርጭቆውን ከፊት ጥፋልኝ አንተ ስለምትጋርደኝ ነው እንጅ አለሙን ሁሉ አበራው ነበር አለው። ብርጭቆ እኔ ንፋሱን ባልጋርድልህ ትጠፋ ነበር ምንም አቅም የለህም ሲል ይመልስለታል። በትዕቢት የተነፋው ብርጭቆ ዞር በልልኝ ይላል። ብርጭቆ ዞር ሲል የንፋስ ሽውታ መብራቱን ደርግሞ ያሳርፈዋል። አማራን አላሰገባም ያለው ኦሮሙማ መኖ አቅርብ ሲባል ኢንጅሩ ብሎ አረፈ - ምርት የለ፤ ሰብል የለ ወሬ እና ሁከት ብቻ።
እንኳን ሰው እና ወፍ የሚቀልበው አራሹ አማራ እንድህ ነው ገለታው የሚታወቀው።
Last edited by Union on 10 Mar 2023, 21:39, edited 1 time in total.
Re: የአማራ ህዝብ በአዲስ አበባ እና በሌሎች ኦሮምያ በሚገኙ ከተሞች የምግብ ማዕቀብ ጣለ።
የአማራ፥ ክልል፥ ወደ፥ ትግራይ፥ እህል፥ እንዳይገባ፥ከከለከለ፥ አመታት፥ተቆጠሩ፥ አሁን፥ደግሞ፥ወደ፥ማእከል፥ እንዳይገባ፥ ሆን፥ ተብሎም፥ ሆነ፥ በፀጥታ፥ ምክንያት፥ እየተስተጓጎለ፥ ነው። እህል፥ብቻ፥ አይደለም፥ ድንጋይና፥ አሸዋ፥ አዲስ፥ አበባ፥ ውስጥ፥ ለማግኘት፥ ችግር፥ አለ። በአጠቃላይ፥ አገሪቷ፥ ችግር፥ ውስጥ፥ እየገባች፥ ነው። አብይ፥ ራሱ፥ እንዳለው፥ የወደቀች፥ አገር፤ እየመራሁ፥ ነኝ፥ ከማለት፥ ተራ፥ ሰው፥ መሆን፥ ይሻላል።
Re: የአማራ ህዝብ በአዲስ አበባ እና በሌሎች ኦሮምያ በሚገኙ ከተሞች የምግብ ማዕቀብ ጣለ።
የሞተ ወያኔ ምን ከቁጥር ይገባል። ለምን ወያኔ ይጠላል ብሎ መጠየቅ ይሻላል። ወያኔ በአማራ እና በትግራይ ህዝብ መካከል ከፍተኛ የጥላቻ ግድግዳ ስለሆነ። አማራ እንድጠፋ ህግ እና ማኒፌስቶ ያወጣ እኮ ነው። የትግራይ እና የአማራ ህዝብ አይደለም በአንድ አገር ላይ በጉርብትና መኖር አይችሉም ወያኔ በህይወት ቢኖር። ይህ ደግሞ ለትግራይ ህዝብ እጅግ አስቸጋሪ ይሆንበታል። አማራን ማሸነፍ አይችልም ወያኔ - የምንኖርበት ዘመን 1990ዎቹ አይደለም።
Axumezana wrote: ↑10 Mar 2023, 19:32የአማራ፥ ክልል፥ ወደ፥ ትግራይ፥ እህል፥ እንዳይገባ፥ከከለከለ፥ አመታት፥ተቆጠሩ፥ አሁን፥ደግሞ፥ወደ፥ማእከል፥ እንዳይገባ፥ ሆን፥ ተብሎም፥ ሆነ፥ በፀጥታ፥ ምክንያት፥ እየተስተጓጎለ፥ ነው። እህል፥ብቻ፥ አይደለም፥ ድንጋይና፥ አሸዋ፥ አዲስ፥ አበባ፥ ውስጥ፥ ለማግኘት፥ ችግር፥ አለ። በአጠቃላይ፥ አገሪቷ፥ ችግር፥ ውስጥ፥ እየገባች፥ ነው። አብይ፥ ራሱ፥ እንዳለው፥ የወደቀች፥ አገር፤ እየመራሁ፥ ነኝ፥ ከማለት፥ ተራ፥ ሰው፥ መሆን፥ ይሻላል።
Re: የአማራ ህዝብ በአዲስ አበባ እና በሌሎች ኦሮምያ በሚገኙ ከተሞች የምግብ ማዕቀብ ጣለ።
አለቃ፥ አበረ፥ ፍየል፥ወዲህ፥ ቅዝምዝም፥ ወድያ፥ ወያነ፥ ደግሞ፥ እዚህ፥ ጉዳይ፥ ላይ፥ ምን፥ አገባው፥?
ወይስ፥ በወያኔ፥ ዘመን፥ የደኖቆረ፥ ጎንደሬ፥ ወያኔ፥ እያለ፥ እድሜ፥ልኩን፥ ይኖራል፥ ሆኖብህ፥ ነው?
ወይስ፥ በወያኔ፥ ዘመን፥ የደኖቆረ፥ ጎንደሬ፥ ወያኔ፥ እያለ፥ እድሜ፥ልኩን፥ ይኖራል፥ ሆኖብህ፥ ነው?