እኔ የሚገርመኝ፥ የኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊ የሆኑ የመከላከያ አባላት፥ ዓቢይ አህመድ፥ ሺመልስ አብዲሳና ግብረ አበሮቻቸው፥ ላይ ላዩ ሲቀዝኑበት ዝም ብሎ ማየቱ ምን ይባላል። ኧረ በናታችሁ
Posted: 10 Mar 2023, 14:42
እኔ የሚገርመኝ፥ የኢትዮጵያ ሕዝብና ኢትዮጵያዊ የሆኑ የመከላከያ አባላት፥ ዓቢይ አህመድ፥ ሺመልስ አብዲሳና ግብረ አበሮቻቸው፥ ላይ ላዩ ሲቀዝኑበት ዝም ብሎ ማየቱ ምን ይባላል። ኧረ በናታችሁ፥ ነቃ በሉ