Page 1 of 1

ለዳያስፖራ ማኅበር፥ የጻፋችሁት ደብዳቤ እውነታን ያዘለና ግሩም ነው። አቢይ አህመድና ሺመልስ አብዲሳ ግን፥ ወንዶች ከሆናችሁ፥ ኑና ይዋጣልን እያሉ ነው። መልሳችሁ ለዚህ ዛቻ መሆን አለበት።

Posted: 10 Mar 2023, 14:28
by EwnetYashenifal
ለዳያስፖራ ማኅበር፥ የጻፋችሁት ደብዳቤ እውነታን ያዘለና ግሩም ነው። አቢይ አህመድና ሺመልስ አብዲሳ ግን፥ ወንዶች ከሆናችሁ፥ ኑና ይዋጣልን እያሉ ነው። መልሳችሁ ለዚህ ዛቻ መሆን አለበት። ሌላው ፋይዳ የለውም