Page 1 of 1

ዐብይ አህመድን የአማራ እና የትግራይ ህዝብ በሞቀ እቅፋቸው ተቀበሉት - ብዙ ኦሮሞዎች ግን ፊት ነሱት። እውነቱ ሲገለጥ ግን አማራ እና ትግሬን እየተመላለሰ አወደማቸው።

Posted: 10 Mar 2023, 13:01
by Abere
ዐብይ አህመድን የአማራ እና የትግራይ ህዝብ በሞቀ እቅፋቸው ተቀበሉት - ብዙ ኦሮሞዎች ግን ፊት ነሱት። እውነቱ ሲገለጥ ግን አማራ እና ትግሬን እየተመላለሰ አወደማቸው። አፍ አውጥቶ ከእንግድህ ኢትዮጵያዊ ስይሆን ኦሮሙማ ናችሁ አላቸው። ቃል ያፈረሰ ቃሉ እንደሚበላው ለማወቅ ግን አይችልም። በሃሰት ትርክት የተሰራ እና የታቀደ በመሆኑ በ5 አመት የንግስና ዘመኑ አንድት እንኳን በጎ ስራ ጠብ ሊልለት አልቻለም። አሳልፍለት አለሁ የሌሎችን ሃብት እና ቤት ቀምቸ ላለው ኦሮሞ ህዝብ ያደረገለት ሳይሆን ያደረገበት ይበልጣል። ዛሬ ባለ ጸጋዎች የሰው ቄራ ወደ ሆነበት ህንጻ እና ድርጅት ከሚጋይበት ኦሮሚያ ዝር የሚል የለም - ያለው ነገር ቢኖር የመንጋ ስርቆት እና ዝርፊያ ንጹሃን አፍኖ መያዦ አድርጎ ገንዘብ መቀበል ነው። ጥቂት የማይባሉ የኦሮሙማ በሽታ የለከፋቸው ኦሮሞዎች ግን እየተሟሟቁ ይገኛሉ።

ወያኔ በእሳት ላይ የፈሰሰ ነዳጅ ለአብይ የጥፋት ማገዶ - የኢትዮጵያ የጥፋት እሳት መለኮሾ ክብሪት። እሳቱን ለኮስሽ ግን አንች ቀድመሽ ነደድሽ።


Re: ዐብይ አህመድን የአማራ እና የትግራይ ህዝብ በሞቀ እቅፋቸው ተቀበሉት - ብዙ ኦሮሞዎች ግን ፊት ነሱት። እውነቱ ሲገለጥ ግን አማራ እና ትግሬን እየተመላለሰ አወደማቸው።

Posted: 10 Mar 2023, 19:43
by Axumezana
ሞቷል፥ ካልከው፥ ከወይን፥ ራስ፥መቸ፥ነው፥ የምትወርደው? መቸም፥ ይኸ፥የወያኔ፥ልክፍት፥ እንኳን፥ አንተን፥ ጌታህን፥ ኢሳያስንም፥አልለቀቀውም፤