Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Misraq
Senior Member
Posts: 17836
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በስተመጨረሻ፣ ሲሳይ አጌናም ፍሬቻ አሳየች

Post by Misraq » 10 Mar 2023, 10:50

ሲሳይ እንዳንተ ታማኝ አገልጋይ ነው። አንተ ለ ትሕነግ ቆርበሃል ሲሳይም ለኦፒዲኦ።

Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በስተመጨረሻ፣ ሲሳይ አጌናም ፍሬቻ አሳየች

Post by Abere » 10 Mar 2023, 11:43

ይህ ልጅ በደንብ ነው የእነ ሲሳይ አጌናን መሽኮርመም እና የዘር አጥፊ አብይ ኦሮሙማ ስርወ ሽፍታ ተባባሪ መሆናቸውን ያብራራው።

ቁም ነገሩ ጽንፈኛ ውንጀላ ጎጥ ለጎጥ ሳይንከራተት 4 ኪሎ የእርሱ ቀጣሪ አብይ አህመድ ነበረለት እኮ። በእውነት ሲሳይ አጌና ሚድያ ላይ ባይወጣ ይሻለዋል - አብይ አህመድን በምንም መልኩ ሊከራከርለት አይችልም - እውነት ከድቶታል። ጭራቅ የኦሮሞ ጽንፈኛ አብይ አህመድ እኮ ነው። I think Sisay Agena himself is an extremist and hater of Ethiopia. Someone who loves Ethiopia can never support Abiy Ahmed this long, he could have jumped off Orommuma pirate genocidal boat long time ago.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: በስተመጨረሻ፣ ሲሳይ አጌናም ፍሬቻ አሳየች

Post by DefendTheTruth » 10 Mar 2023, 12:04

eden,

If Sisay Agena or someone else may have switched their opinion from supporting the effort to build the future multicultural and tolerant Ethiopia, which should be a home for ALL, then the problem with the person is not supporting this or that party over a given period of time, it is rather about the lack of a clear picture of the true Ethiopia.

But I am quite sure Sisay Agena is a patriot and as such doesn't stand for a dominant culture or even worse yet a monochrome entity , which is not the true representation of the country, but for its true Ethiopian identity, which is a beautyful Mosaic of a wide spectrum of cultures and related identities, including, but not limitted to, a multi-lingual Ethiopia.

We can't fight for what we are not, we fight for what we truly are.

Long Live The Mosaic!

Abere
Senior Member
Posts: 15434
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በስተመጨረሻ፣ ሲሳይ አጌናም ፍሬቻ አሳየች

Post by Abere » 10 Mar 2023, 12:10

But, those women, children and elderly massacred in Wollega and Arusi by OLF-PP were not part of the mosaic. Your mosaic literally means Mogassa :mrgreen: . የአደባባይ ሞኝ እንጅ ብልጥ አይደለህም።
DefendTheTruth wrote:
10 Mar 2023, 12:04

Long Live The Mosaic!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: በስተመጨረሻ፣ ሲሳይ አጌናም ፍሬቻ አሳየች

Post by DefendTheTruth » 10 Mar 2023, 12:24

Abere wrote:
10 Mar 2023, 12:10
But, those women, children and elderly massacred in Wollega and Arusi by OLF-PP were not part of the mosaic. Your mosaic literally means Mogassa :mrgreen: . የአደባባይ ሞኝ እንጅ ብልጥ አይደለህም።
DefendTheTruth wrote:
10 Mar 2023, 12:04

Long Live The Mosaic!
Are you asking me to call for a dominant culture or a monochromic country, instead?

Get out of the church, ASAP!

Meleket
Member+
Posts: 5070
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በስተመጨረሻ፣ ሲሳይ አጌናም ፍሬቻ አሳየች

Post by Meleket » 11 Mar 2023, 05:20

እርግጥ ነው ሲሳይ ኣጌና ወያኔን በማንደባለል መስክ ብዙ ተግባር ኣከናውኗል። ከዚያ ባለፈ ግን "ጎበዝ ጋዜጠኛ" ተብሎ ተሸልሞ ሲያበቃ፡ ስለ ኣጠቃላይ ያፍሪካ ቀንድ ጋዜጠኞች ትግል ትንታኔ ሰጥቶ ያውቃልን? ወይስ በዚያችው በጦቢያ ጉዳይ ብች ነው የተካነው? . . .

ስለ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ያለው አመልለካከትስ ምን ይመስል ይሆን? ነው ወይስ መመርያ እስኪሰጠው እሱም ስለዚህ ጉዳይ ትንፍሽ ኣይልም። ከኅሊናው ይልቅ ከሌላ ኣካል መመርያ የሚጠብቅ ከሆነ " . . በበላበት ይጮሃል" ብለን እንዳንተርትበት ይጠንቀቅ።
:mrgreen:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13240
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: በስተመጨረሻ፣ ሲሳይ አጌናም ፍሬቻ አሳየች

Post by DefendTheTruth » 11 Mar 2023, 05:35

Meleket wrote:
11 Mar 2023, 05:20
እርግጥ ነው ሲሳይ ኣጌና ወያኔን በማንደባለል መስክ ብዙ ተግባር ኣከናውኗል። ከዚያ ባለፈ ግን "ጎበዝ ጋዜጠኛ" ተብሎ ተሸልሞ ሲያበቃ፡ ስለ ኣጠቃላይ ያፍሪካ ቀንድ ጋዜጠኞች ትግል ትንታኔ ሰጥቶ ያውቃልን? ወይስ በዚያችው በጦቢያ ጉዳይ ብች ነው የተካነው? . . .

ስለ "ፊዚካል ዲማርኬሽን" ያለው አመልለካከትስ ምን ይመስል ይሆን? ነው ወይስ መመርያ እስኪሰጠው እሱም ስለዚህ ጉዳይ ትንፍሽ ኣይልም። ከኅሊናው ይልቅ ከሌላ ኣካል መመርያ የሚጠብቅ ከሆነ " . . በበላበት ይጮሃል" ብለን እንዳንተርትበት ይጠንቀቅ።
:mrgreen:
I think Sisay Agena is a patriot, please refer to the dictionary entry of the word, if needed.

You are, as a ገንጣይ አስገንጣይ, on the other end of the spectrum.

Here it is not about which one is good or bad (right or wrong), just trying to point out the fallacy of your logic, in expecting Sisay to be on your end of the same spectrum all of the sudden.

You may disagree with what he says, but then try to defend or acknowledge his right to say it, like the saying "I disapprove of what you say, but I will defend to the death your right to say it" goes.

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: በስተመጨረሻ፣ ሲሳይ አጌናም ፍሬቻ አሳየች

Post by Wedi » 11 Mar 2023, 07:54

ሜጀር ውታፍ ነቃይ ሲሳይ አጌኛ የኦህዴድ ውታፍ ነቃይነቱን ይቀይራል ብሎ መጥበቅ ፀሃይ በምራቅ መውጣቷን ቀይራ በም ዕራብን መውጣጅ ጀመረች እንደማለት ነው፡፡
ውታፍ ነቃይ ሲሳይ ፈጽሞ ከውታፍ ነቃይነት ነጻ አይወጣም!!

Meleket
Member+
Posts: 5070
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በስተመጨረሻ፣ ሲሳይ አጌናም ፍሬቻ አሳየች

Post by Meleket » 14 Mar 2023, 05:07

ኣቶ ሲሳይ ኣጌና ሆኑ መሰል ኢትዮጵያውያን ‘የቦተሊካ ተንታኞች” ስለ ሃገራቸው ያሻችውን ዓይነት ቦለቲካዊ ኣላማ ማራመድ መብታቸው ነው። ነገር ግን ስለ ሃገረ ኤርትራ መናገር ሲያምራቸው፡ የኤርትራ ህዝብን መብት መደፍጠጥ ኣይገባቸውም። ስለ ኤርትራ ለማውራት መጀመርያ፡ “ስለ ፊዚካል ዲማርኬሽን ትግባሬ” መናገርን ይጠይቃል፡ ስለ የፕረስ ነጻነት መናገርን ይጠይቃል፡ ስለ ቦተሊካዊ እስረኞች መፈታት መናገርን ይጠይቃል፡ ስለ ህገመንግስት ትግባሬ መናገርን ይጠይቃል፤ ከዚያ በተረፈ የኤርትራ መንግስትን "ጀግና እንዳንተ ኣላዬንም እያልክ በኣፍ እየሸነገልክና እያሞካሸህ፤ ትምህርት ላይ መሰማራት የሚገባችውን ገና የወላጆቻቸውን እቅፍ ያልጠገቡና በገዛ ሃገራቸው ዘለው ያልጠገቡ ኤርትራዉያን ወጣቶችን በሃገራችሁ የእርስበእርስ አለመግባባትና ጦርነት መሃል በመዶል፡ በኤርትራውያን ደም ቦለቲካዊ ኣላማችሁን ለማሳካት የምትቋምጡ ኣካላትን፤ "ይሄማ ነዉር ነው" በማለት ነቄ መሆናችንን የመግለጽ ግዴታ ኣለብን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። :mrgreen:
DefendTheTruth wrote:
11 Mar 2023, 05:35

Post Reply