Page 1 of 1

“ሌባንና ጉቦኛን እጁን ቁረጠው!”

Posted: 10 Mar 2023, 04:08
by Selam/
እንደ ሻሪያ ህግ ቢሆን ኖሮ አዳነች አቤቤና በየቦታው የሰገሰገቻቸው ግልገል ጅቦቿ ግራ እጃቸው የዛሬ አምስት አመት ይቆረጥ ነበር። ህግ በሃገሪቱ ስለሌለ፣ ህዝቦች ሲመራቸው፣ የራሳቸውን እርምጃ መውሰድ መጀመራቸው አይቀርም።

Re: “ሌባንና ጉቦኛን እጁን ቁረጠው!”

Posted: 10 Mar 2023, 08:41
by Selam/
የእርዳታ እህል መሸጥና መዝረፍም ትልቅ ወንጀል ነው። የኦነግ-ሸኔ መንግስት ሌብነትን የወረሰው ከትህነግ አይጦች መሆኑ ይታወቃል ስለዚህ ጥፋተኞችን ወደ ህግ ያመጣል ብሎ መጠበቅ ቂልነት ነው። የጎበዝ አለቆች ሌቦችን እያያችሁ ዝም አትበሉ።