Shocking : የአፍሪካ መዲና አዲስ አበባ ዛሬ
Posted: 09 Mar 2023, 22:19
ዓብይ እንደ ሙሴ ያሻግረናል እንዳሉት ደህና አድርጎ አሻገራቸው

















Meleket wrote: ↑04 Jul 2020, 03:34ማነህ አንተ፣ ንሳ’ማ ተቀበልልኝ!
ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
መሻገሪያው አብይ።
ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
አሻጋሪው ዐብይ።![]()
አባይ ሙላ ብለው ጀምረህ ከሃምሌ፣
ህዳሴን ሙላ ብል ጀምረህ ከሃምሌ፣
'ቦለቲከኛ ነኝ' ባይ ባንዳና ባተሌ፣
ተልእኮ አንግቦ ተወዲያ ተመቀሌ፣
ሥራ ሊያደናቅፍ ተቀብሎ አሞሌ፣
ሲሽሎኮሎክ አየን የማንም ጩሉሌ፣
ሲልከሰከስ አየን የማንም ኮልኮሌ።![]()
አገር ሊያተራምስ አጀንዳ ሊያስቀይር፡
ሰላም ሊያደፈርስ አንገት ሊያስቀረቅር፡
በብልጥግናው ላይ ዘመቻ ጀምሮ፣
እንዳምና ታቻምናው አምባጎሮ ፈጥሮ፣
በጥበቡ ሰው ላይ መሳሪያ ወድሮ፣
የሴራ ተልእኮውን እንደክርቢት ጭሮ፣
ሃጫሉን ነጠቀን በባዕድ ተቀጥሮ፣
ባንዳ የባንዳዘር ለየከርሱ አድሮ።![]()
እርማችሁን አውጡ ባንዶች በሙሉ፣
ወሬ በማንመንዠኽ ልኂቃን ምትመስሉ፣
የስልጣን ጥመኞች እዚ እዛ ምትፈሉ፣
ሰላም ለማደፍረስ የምትማማሉ፣
ህዝብን ለማጫረስ ካራ የምትስሉ፣
በባዕድ እርጥባን ከርሳችሁን ምትሞሉ፣
እንደ የቀን ጅቦች ምትጎማለሉ፣
አንዳች ሳትሰሩ ታታሪን ምትጠሉ፣
አገር ለመበጥበጥ ምትፈለፈሉ፣
ቁምነገረቢሶች ንጹሐን ምትገድሉ፣
አሁንስ ይበቃል እስቲ ገለል በሉ።![]()
አባይና ህዝቧ የሚናበቡባት፣
ሰላሚቱ ጦቢያ የብዙዎች እናት፣
በፍቅር ትህትና በተስፋና ትእግስት፣
እምነቷን አጥብቃ በአላማ ጽናት፣
በንጹሃን ጥረት በልጆቿ እውቀት፣
የሰላሙ ጀግና አብይ እየመራት፣
ገና ትወጣለች በብልጽግና አናት።![]()
ግሩም ይሆን ዘንድም መዋእል ዘመኗ፣
እኛም ኤርትራዉያን ሁሌም ነን ከጎኗ፣
አንድባንድ እስኪጠፋ ቁንጫ ትኇኗ።![]()
የማንም ጤባና የማንም ገሪባ፣
ስልጣን ሊፈናጠጥ በንጹሃን እምባ፣
ጥላቻን ሲዘራ ቆሞ ባደባባይ፣
እፍረት ማይሰማው ጣድቅ መስሎ ሊታይ፣
ይህ በምን ይለያል ከደደቢት ብቃይ!![]()
ጂራ ጂራ ጂራ፣ ጂራ ጂራ ጂራ፣
በገነት ላይ ያለው ሃጫሉ ሲጣራ፣
በዙፋኑ ያለው በጥበብ ሲያጠራ፣
ጸረ ሰላሞችን በድምር በጣምራ፣
አደብ ስናስገዛ በኅብረት ስንገራ፣
ለሰላም ለፍትህ በጋራ ስንሰራ፣
እጅግ ደስ ብሎናል ጦቢያና ኤርትራ።![]()
![]()
![]()
Amen, ለነዚህ የምጥሙ ስንኞች፣ አሁን ገና እየገባኝ ነዉ ትልቅ ችሎታ እንዳለህ። በርታ ቀጥልበት ስለ ሰላም ስበክ!Meleket wrote: ↑10 Mar 2023, 10:02Meleket wrote: ↑04 Jul 2020, 03:34ማነህ አንተ፣ ንሳ’ማ ተቀበልልኝ!
ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
መሻገሪያው አብይ።
ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
አሻጋሪው ዐብይ።![]()
አባይ ሙላ ብለው ጀምረህ ከሃምሌ፣
ህዳሴን ሙላ ብል ጀምረህ ከሃምሌ፣
'ቦለቲከኛ ነኝ' ባይ ባንዳና ባተሌ፣
ተልእኮ አንግቦ ተወዲያ ተመቀሌ፣
ሥራ ሊያደናቅፍ ተቀብሎ አሞሌ፣
ሲሽሎኮሎክ አየን የማንም ጩሉሌ፣
ሲልከሰከስ አየን የማንም ኮልኮሌ።![]()
አገር ሊያተራምስ አጀንዳ ሊያስቀይር፡
ሰላም ሊያደፈርስ አንገት ሊያስቀረቅር፡
በብልጥግናው ላይ ዘመቻ ጀምሮ፣
እንዳምና ታቻምናው አምባጎሮ ፈጥሮ፣
በጥበቡ ሰው ላይ መሳሪያ ወድሮ፣
የሴራ ተልእኮውን እንደክርቢት ጭሮ፣
ሃጫሉን ነጠቀን በባዕድ ተቀጥሮ፣
ባንዳ የባንዳዘር ለየከርሱ አድሮ።![]()
እርማችሁን አውጡ ባንዶች በሙሉ፣
ወሬ በማንመንዠኽ ልኂቃን ምትመስሉ፣
የስልጣን ጥመኞች እዚ እዛ ምትፈሉ፣
ሰላም ለማደፍረስ የምትማማሉ፣
ህዝብን ለማጫረስ ካራ የምትስሉ፣
በባዕድ እርጥባን ከርሳችሁን ምትሞሉ፣
እንደ የቀን ጅቦች ምትጎማለሉ፣
አንዳች ሳትሰሩ ታታሪን ምትጠሉ፣
አገር ለመበጥበጥ ምትፈለፈሉ፣
ቁምነገረቢሶች ንጹሐን ምትገድሉ፣
አሁንስ ይበቃል እስቲ ገለል በሉ።![]()
አባይና ህዝቧ የሚናበቡባት፣
ሰላሚቱ ጦቢያ የብዙዎች እናት፣
በፍቅር ትህትና በተስፋና ትእግስት፣
እምነቷን አጥብቃ በአላማ ጽናት፣
በንጹሃን ጥረት በልጆቿ እውቀት፣
የሰላሙ ጀግና አብይ እየመራት፣
ገና ትወጣለች በብልጽግና አናት።![]()
ግሩም ይሆን ዘንድም መዋእል ዘመኗ፣
እኛም ኤርትራዉያን ሁሌም ነን ከጎኗ፣
አንድባንድ እስኪጠፋ ቁንጫ ትኇኗ።![]()
የማንም ጤባና የማንም ገሪባ፣
ስልጣን ሊፈናጠጥ በንጹሃን እምባ፣
ጥላቻን ሲዘራ ቆሞ ባደባባይ፣
እፍረት ማይሰማው ጣድቅ መስሎ ሊታይ፣
ይህ በምን ይለያል ከደደቢት ብቃይ!![]()
ጂራ ጂራ ጂራ፣ ጂራ ጂራ ጂራ፣
በገነት ላይ ያለው ሃጫሉ ሲጣራ፣
በዙፋኑ ያለው በጥበብ ሲያጠራ፣
ጸረ ሰላሞችን በድምር በጣምራ፣
አደብ ስናስገዛ በኅብረት ስንገራ፣
ለሰላም ለፍትህ በጋራ ስንሰራ፣
እጅግ ደስ ብሎናል ጦቢያና ኤርትራ።![]()
![]()
![]()
Abere wrote: ↑10 Mar 2023, 12:42Meleket
ምነው እባክህ? ትልቅ ሰው ሲበላሽ ቅራሪ የለውም ሆነ እኮ ነገሩ። ወይስ በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት ነው?!
መለስ ዜናዊ እና አብይ አህመድ 2ቱም መጥፎ መሪዎች ናቸው። ቢቻል ጎን ለጎን የክፋታቸው መጠን ማነጻጸር እንጅ አሁን ማን ይሙት አብይ አህመድ መልካም መሪ አድርገህ ገጸ ባህርይ ስታላብሰው በሚልዮን በእርሱ ያለቁት ነፍሶች ይታዘቡሃል - የተፈናቀሉ በመጠለያ የሚሰቃዩ ቀልባቸውን ይወረውሩብሃል። ይኸ ጭራቅ የደም ማዕበል በአገሪቱ ያወረደ - ኢትዮጵያ ፈርሳ ኦሮሙማ እሰራለሁ እያለ። በታሪክ ቃል አባይ መሪ ቢኖር አብይ ነው። በሰው ደም የተቀባ።
የሜካፑ እመቤት ንጉስ ሴት ወይዘሮ፥
ሊፒስቲክ ይቀባል ሚልዮኖች ገድሎ።
Meleket wrote: ↑10 Mar 2023, 10:02Meleket wrote: ↑04 Jul 2020, 03:34ማነህ አንተ፣ ንሳ’ማ ተቀበልልኝ!
ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
መሻገሪያው አብይ።
ቢሞላ ባይሞላ አባይ፣
አሻጋሪው ዐብይ።![]()
አባይ ሙላ ብለው ጀምረህ ከሃምሌ፣
ህዳሴን ሙላ ብል ጀምረህ ከሃምሌ፣
'ቦለቲከኛ ነኝ' ባይ ባንዳና ባተሌ፣
ተልእኮ አንግቦ ተወዲያ ተመቀሌ፣
ሥራ ሊያደናቅፍ ተቀብሎ አሞሌ፣
ሲሽሎኮሎክ አየን የማንም ጩሉሌ፣
ሲልከሰከስ አየን የማንም ኮልኮሌ።![]()
አገር ሊያተራምስ አጀንዳ ሊያስቀይር፡
ሰላም ሊያደፈርስ አንገት ሊያስቀረቅር፡
በብልጥግናው ላይ ዘመቻ ጀምሮ፣
እንዳምና ታቻምናው አምባጎሮ ፈጥሮ፣
በጥበቡ ሰው ላይ መሳሪያ ወድሮ፣
የሴራ ተልእኮውን እንደክርቢት ጭሮ፣
ሃጫሉን ነጠቀን በባዕድ ተቀጥሮ፣
ባንዳ የባንዳዘር ለየከርሱ አድሮ።![]()
እርማችሁን አውጡ ባንዶች በሙሉ፣
ወሬ በማንመንዠኽ ልኂቃን ምትመስሉ፣
የስልጣን ጥመኞች እዚ እዛ ምትፈሉ፣
ሰላም ለማደፍረስ የምትማማሉ፣
ህዝብን ለማጫረስ ካራ የምትስሉ፣
በባዕድ እርጥባን ከርሳችሁን ምትሞሉ፣
እንደ የቀን ጅቦች ምትጎማለሉ፣
አንዳች ሳትሰሩ ታታሪን ምትጠሉ፣
አገር ለመበጥበጥ ምትፈለፈሉ፣
ቁምነገረቢሶች ንጹሐን ምትገድሉ፣
አሁንስ ይበቃል እስቲ ገለል በሉ።![]()
አባይና ህዝቧ የሚናበቡባት፣
ሰላሚቱ ጦቢያ የብዙዎች እናት፣
በፍቅር ትህትና በተስፋና ትእግስት፣
እምነቷን አጥብቃ በአላማ ጽናት፣
በንጹሃን ጥረት በልጆቿ እውቀት፣
የሰላሙ ጀግና አብይ እየመራት፣
ገና ትወጣለች በብልጽግና አናት።![]()
ግሩም ይሆን ዘንድም መዋእል ዘመኗ፣
እኛም ኤርትራዉያን ሁሌም ነን ከጎኗ፣
አንድባንድ እስኪጠፋ ቁንጫ ትኇኗ።![]()
የማንም ጤባና የማንም ገሪባ፣
ስልጣን ሊፈናጠጥ በንጹሃን እምባ፣
ጥላቻን ሲዘራ ቆሞ ባደባባይ፣
እፍረት ማይሰማው ጣድቅ መስሎ ሊታይ፣
ይህ በምን ይለያል ከደደቢት ብቃይ!![]()
ጂራ ጂራ ጂራ፣ ጂራ ጂራ ጂራ፣
በገነት ላይ ያለው ሃጫሉ ሲጣራ፣
በዙፋኑ ያለው በጥበብ ሲያጠራ፣
ጸረ ሰላሞችን በድምር በጣምራ፣
አደብ ስናስገዛ በኅብረት ስንገራ፣
ለሰላም ለፍትህ በጋራ ስንሰራ፣
እጅግ ደስ ብሎናል ጦቢያና ኤርትራ።![]()