Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጉራጌ ብዙ ሆያ ሆዬ ድራማ አያበዛም!! መብቱ እስኪ ሚከበር በ1001 መንገዶች እስከ ዘመን ፍጻሜ ይታገላል !!

Post by Horus » 09 Mar 2023, 01:13

ያላየነው ትግል የለም! ለህልውናችን መሞት ብርቃችን አይደለም ! ስለዚህም ነው ጉራጌ የሚባል ህዝብ ህያው ሆኖ ያለው ! ! በቃ !!!!