Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15438
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 07 Mar 2023, 15:28
መቀሌ፤ ሽሬ፥ አድግራት የኦሮሞ መሬት ነው። የኦሮሞ ነገድ እንጅ ትግሬ አይደለም --> ይች ናት ኦሮሙማ ለመሰልቀጥ እያዛጋች ያለችው አብይ አህመድ
የዘፈን ዳር ዳሩ ፥
እስክስታ/ማንዣበብ / ነው አሉ።
በመጨረሻ መሰልቀጥ ነው። የነብዩ ዘመዶችም አክሱም ሲመጡ በኦሮምኛ ነበር አሻማ ብለው የተቀበሏቸው። ትግርኛ መጤ ቋንቋነው ኦሮምኛ ይተካዋል ነው ነገረ ኦሮሙማው። ደደብ ወያኔ ባመጣው ጦስ ከቅል አንገት እንደ ገባ በመጨረሻ ትግራይ ያሰለቅጣታል ማለት ነው። ነገሩ ሌላው ኢትዮጵያዊ መቸ ለኦሮሙማ የሚበገር ሆነ እና።
https://www.facebook.com/10007703307662 ... cale=ms_MY
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19180
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 07 Mar 2023, 16:45
ቅዥት፥ ላይ፥ ጊዜ፥ አታጥፋ፥ ከወልቃይትና፥ ከራያ፥ ተሎ፥ውልቅ፤
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15438
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 07 Mar 2023, 17:13
ከነብር ጉሮሮ ማን ያወጣል ሥጋ። መንገዱን ጨረቅ ያድርግላችሁ - ተከዜን ተሻግራችሁ ግጠሙ ጥርኝ አፈር አንነፍጋችሁም።እናት እና አባታችሁን ተሰናብታችሁ ኑ! እንደማትመለሱ አውቃችሁ።
Axumezana wrote: ↑07 Mar 2023, 16:45
ቅዥት፥ ላይ፥ ጊዜ፥ አታጥፋ፥ ከወልቃይትና፥ ከራያ፥ ተሎ፥ውልቅ፤