Page 1 of 1
ኦሮሙማ ኢየሱስ ነው ብሎት አረፈ። አፋን ኦሮሞ ብቻ ነው የሚችለው ይለናል። እየሱስ ኬኛ ቂቂቂ
Posted: 07 Mar 2023, 15:18
by Abere
ኦሮሙማ ኢየሱስ ነው ብሎት አረፈ። አፋን ኦሮሞ ብቻ ነው የሚችለው ይለናል። እየሱስ ኬኛ
Re: ኦሮሙማ ኢየሱስ ነው ብሎት አረፈ። አፋን ኦሮሞ ብቻ ነው የሚችለው ይለናል። እየሱስ ኬኛ ቂቂቂ
Posted: 07 Mar 2023, 16:07
by Abere
ታዲያ ይሄ ኦሮሙማ ለምን በአማርኛ ቃለ መጠይቅ ተቀበለ? የእሬቻው አለቃ ቆሪጥ ኩሬ ለኩሬ ሲያኳትነኝ ነበር እንደማለት ጭራሽ አርያም ደርሸ መጣሁ ይለናል። ኦሮሞ እንድህ መጫዎቻ ይሁን?! ይህን ያህል የወረደ ህዝብ በኦሮሞ ውስጥ ይኖራል ብሎ ማን ጠብቆ ያውቃል። ይህ 5 አመታት ጉድ አሳየን።