Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42800
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አይንበርብነ ገዋ !

Post by Horus » 07 Mar 2023, 02:25

ሞኝ አይኑርብን! ጂል ከመሃላችን አይፈጠር ! በዛሬ ቅኔ አላዋቂ አይግዛን ማለት ነው !!! የአቢይ አህመድ ባለግዜዎች የከፋፈሏቸው መስቃና ማረቆ ሲታረቁ የነበረው ፌሽታ !