Page 1 of 1

አማራ ቧ አለ

Posted: 07 Mar 2023, 01:34
by Horus
ቧ አለ = ባ አለ! ፋ አለ፣ ፏ አለ! በራ ፣ ደመቀ፣ ታየ፣ ፈነወ፣ ፈነመ፣ ፈነደቀ ማለት ነው ! ቧ አለ ፏ አለ! ፋኖ ሆነ፣ ብርሃን ሆነ፣ መራ ማለት ነው! ፋና ወጋ! መንገድ አሳየ !! !?????