then this...
ያለ ትክክለኛ ፈተና ካቅሙ በላይ የተቀጠረው አላዋቂ ሰራተኛ!
First this ....
then this...
then this...
Re: ያለ ትክክለኛ ፈተና ካቅሙ በላይ የተቀጠረው አላዋቂ ሰራተኛ!
አንድ መሪ ካንጎሉና አይምሮው በላይ ሊያስብ አይችልም ! ከሃሳቡ በላይ ሊያይ አይችልም! ከችሎታው በላይ ሊሰራ ሊተገብር አይችልም !!! አቢይ አህመድ አሊ ኢትዮጵያን የምታክል ድርጅት መምራት አይደለም ማኔጅ ማድረግ አይችልም !!!