Page 1 of 1

Hmm “የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ!” ተባለ?

Posted: 06 Mar 2023, 23:32
by Selam/
ይቺ የማዘናጊያ የቃላት ማደናበሪያ ነች:


Re: Hmm “የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ!” ተባለ?

Posted: 06 Mar 2023, 23:37
by Noble Amhara
Demeke hair is turning white like snow

Re: Hmm “የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ!” ተባለ?

Posted: 06 Mar 2023, 23:51
by Horus
ሰላም፣
መንግስት ሪፎርም ያደርጋል ተብሎ ያን ሁሉ ድራማ የተሰራበት ፕሮጀችት ተረስቷል። ለምሳሌ ይህን የዛሬ ስብሰባ ተመልከት ከምጠሚ ጀምሮ አሉበት ግን የአንድም የሚትዮጵያ ሚዲያ እንደ ጉዳይ አላነሳውም ! የዛሬ ዜና ጉጂ ነው! እስር ነው! አመጽ ነው! ፍየል ውዲህ ቅምዝምዝ ወዲያ ይባላል !


Re: Hmm “የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ!” ተባለ?

Posted: 07 Mar 2023, 23:50
by TGAA
መጀመርያ ያለውን ህግ ተጠቅመው የሚገደሉ፤ የሚፈናቀሉ ፤ የሚዘረፉ ፤ ሳይከላከሉ ስለፍትህ መሸጋገር ያወራሉ ፡፡ ይህ መደበኛ የወሬ ስብሰባ ነው ፤ ሸመልስ ከጓሮው ሺህ አማሮችን አሳርዶ እዚህ ሱፉን ለብሶ ስለሽግግር ፍትህ ሊወያይ ተኮፍሷል ፤ ህዝቦችን በሀገራቸው እንዳይንቀሳቀሱ እያንገላታ፤ ስለሽግግር ፍትህ ሊዶሰኩር ተኮፍሳል ፤ ይህ የአስመሳይ ትያትር ነው የኢትዮጵያዊያን የሰለቻቸው ፡ የአራት አመት የማይልቅ ድራማ ፡፡