Page 1 of 1

የዲክታተሩ የገንዘብ ችግርና አዲሱ የኢትዮጵያ አብዮት

Posted: 06 Mar 2023, 23:26
by Horus
ሕዝቡን የከዳ ዲክታተር የሃያላኖችን ግፊት ሊቋቋም አይችልም! በቤተ ክርስቲያን ምዕመን የሚደል ታቦት የሚያረክስ አረመኔ አገዛዝ ደሞ ምንም አይነት የሕዝብ ድግፍ አይሰጠውም !