Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15438
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አንዳንድ ትግሬዎች ፀረ-ኦሮሙማ አቋም በመያዝ ላይ ናቸው። ለአብይ አህመድ እና ለወያኔ እራስ ምታት ብቅ እየለ ነው።

Post by Abere » 06 Mar 2023, 21:17

አንዳንድ ትግሬዎች ፀረ-ኦሮሙማ አቋም በመያዝ ላይ ናቸው። ለአብይ አህመድ እና ለወያኔ እራስ ምታት ብቅ እየለ ነው። በጥላቻ እና በብቅላ የተፈጠሩት ወያኔ እና ኦነግ የህዝብ ግጭት የእነርሱ የስልጣን ዕድሜ ነው። ከሚልዮን በላይ ያለቀው ህዝብ ከምንም ሳይቆጥረው እንደገና አማራ እና ትግሬን ለማጫረስ የኦሮሙማን የስልቀጣ ፕሮጀከት ለመተግበር አብይ አህመድ ደፋ ቀና እያለ ነው። አሁን ወያኔዎች የኦሮሙማ ምርኮኞች በመሆናቸው የጥፋት ተባባሪ ለመሆን የውደታ ግደታቸው ነው። ሆኖም ግን የወያኔን ጥፋት እና ስሀተት የተረዱ ይበልጡንም ከእንግድህ ትግራይ ከጎረቤቱ አማራ ጋር የሚጋጭበት እና የሚገዳደልበት ምንም ምክንያት መኖር የለበትም ይበልጡንም ከአማራ ጎን በመቆም አገር ያሳጣንን ኦሮሙማ እንታገለለን የሚሉ አስተዋይ ትግሬዎች ብቅ ብቅ እያሉ ነው። ወደፊት ገፍቶ ሊወጣ የሚችል ሃይል በመሆኑ በከፍተኛ ተስፋ እየተጠበቀ ነው። Never late than never.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አንዳንድ ትግሬዎች ፀረ-ኦሮሙማ አቋም በመያዝ ላይ ናቸው። ለአብይ አህመድ እና ለወያኔ እራስ ምታት ብቅ እየለ ነው።

Post by sun » 06 Mar 2023, 21:40

Abere wrote:
06 Mar 2023, 21:17
አንዳንድ ትግሬዎች ፀረ-ኦሮሙማ አቋም በመያዝ ላይ ናቸው። ለአብይ አህመድ እና ለወያኔ እራስ ምታት ብቅ እየለ ነው። በጥላቻ እና በብቅላ የተፈጠሩት ወያኔ እና ኦነግ የህዝብ ግጭት የእነርሱ የስልጣን ዕድሜ ነው። ከሚልዮን በላይ ያለቀው ህዝብ ከምንም ሳይቆጥረው እንደገና አማራ እና ትግሬን ለማጫረስ የኦሮሙማን የስልቀጣ ፕሮጀከት ለመተግበር አብይ አህመድ ደፋ ቀና እያለ ነው። አሁን ወያኔዎች የኦሮሙማ ምርኮኞች በመሆናቸው የጥፋት ተባባሪ ለመሆን የውደታ ግደታቸው ነው። ሆኖም ግን የወያኔን ጥፋት እና ስሀተት የተረዱ ይበልጡንም ከእንግድህ ትግራይ ከጎረቤቱ አማራ ጋር የሚጋጭበት እና የሚገዳደልበት ምንም ምክንያት መኖር የለበትም ይበልጡንም ከአማራ ጎን በመቆም አገር ያሳጣንን ኦሮሙማ እንታገለለን የሚሉ አስተዋይ ትግሬዎች ብቅ ብቅ እያሉ ነው። ወደፊት ገፍቶ ሊወጣ የሚችል ሃይል በመሆኑ በከፍተኛ ተስፋ እየተጠበቀ ነው። Never late than never.
Now you think that Tigrians are as dumb as you are as if they don't know that extremist neftegnas neftegnummas will always back stab any one specially Tigryans. Why all these ongoing war drum drumming and Oromo blaming other than due to the PM's decision to stop the war and save the Tigryan people from complete neftegna genocidal onslaught to clean Tigrians from the face of the earth as neftegna neftegnummas themselves said repeatedly. And after fruitless barking and war calls now asking Tigryans to side with the same people who are/were eager to perpetrate genocide on them and still being outraged for not being able to implement their evil dreams of annihilating the Tigriyans. :mrgreen: :mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 19180
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: አንዳንድ ትግሬዎች ፀረ-ኦሮሙማ አቋም በመያዝ ላይ ናቸው። ለአብይ አህመድ እና ለወያኔ እራስ ምታት ብቅ እየለ ነው።

Post by Axumezana » 06 Mar 2023, 21:45

ወዴት፥ ወዴት፥ ትናንት፥ አብይን፥ ግፋ፥ በለው፥ በ95m - ለአምስት፥ ሚሌዬን፥ የአረመኔዎች፥ የሂሳብ፥ስሌት፥ እንጨርሳቸው፥ እያሉ፥ ሲያቅራሩ፥ ከርመው፥ አሁን፥ ጀግናው፥ የትግራይ፥ ልጅ፥ ናልኝ፥ ናልኝ፥ ቢሉ፥ "ድሮ፥ ነበረ፥ እንጂ፥ መጥኖ፥ መደቆስ፥ አሁን፥ ምን ያደርጋል፥ ኦሮትግ፥ ወሎን፥ ይዞ፥ ሲከፋፈል፥ ማልቀስ" ፥ ብለን፥ እንተርታለን፥ ወሎ፥ አልውሃ፥ ድረስ፥ ትግራይ፥ ሲሆን፥ ከዚያ፥ ዝቅ፥ ብሎ፥ ያው፥ ኦሮሞ፥ ነው። በጎንደርም፥ መተማ፥ ዮሃንስ፥ ድረስ፥ ገቢ፥ መደረጉ፥ የግድ፥ ነው። ጎንደር፥ማሃሉም፥ ቅማንት፥ ነው። የሚሻለው፥ ተሎ፥ ብሎ፥ ከወልቃይት፥ሁመራና፥ ራያ፥ ውልቅ፥ ብሎ፥ ትግራይን፥መካስ፥ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15438
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አንዳንድ ትግሬዎች ፀረ-ኦሮሙማ አቋም በመያዝ ላይ ናቸው። ለአብይ አህመድ እና ለወያኔ እራስ ምታት ብቅ እየለ ነው።

Post by Abere » 06 Mar 2023, 23:09

የትግራይ ህዝብ 1 ሚልዮን ልጁን ገብሮ የተማረው ትምህርት ውጤት ነው። የአማራ ህዝብ ወያኔን በ3 ቀን 3ዙር ጊዜ የገረፈ ህዝብ ነው። ጨው ለእራስህ ስትል ጣፍጥ ነው ለትግሬ ህዝብ። በወያኔ ከንቱነት ያመኑ የትግሬ ህዝብ እንጅ 1ሚልዮን ስላስፈጀ ደንቆረው ወያኔ ትግሬ አይደለም ይህን ያለው።
Axumezana wrote:
06 Mar 2023, 21:45

Post Reply